https://amh.sputniknews.africa/20260924/5336503.html
ኪየቭ ከሩሲያ ጋር ለሚካሄደው ውጊያ አፍሪካውያንን በመልመል የአኅጉሪቱን ሀገራት ሉዓላዊነት እየሸረሸረች ነው - ሱዳናዊ ባለሙያ
ኪየቭ ከሩሲያ ጋር ለሚካሄደው ውጊያ አፍሪካውያንን በመልመል የአኅጉሪቱን ሀገራት ሉዓላዊነት እየሸረሸረች ነው - ሱዳናዊ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
ኪየቭ ከሩሲያ ጋር ለሚካሄደው ውጊያ አፍሪካውያንን በመልመል የአኅጉሪቱን ሀገራት ሉዓላዊነት እየሸረሸረች ነው - ሱዳናዊ ባለሙያየዩክሬን ጦር የስለላ ክፍል ሱዳን ውስጥ ይንቀሳቀስ እንደነበር እና ኪየቭ የውጭ ሀገር ተዋጊዎችን እንደምታስተዳድር ዶክተር... 24.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-24T10:13+0300
2026-09-24T10:13+0300
2026-09-24T10:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/18/5336350_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_625bb4d063963da5d333529081b7f12e.jpg
ኪየቭ ከሩሲያ ጋር ለሚካሄደው ውጊያ አፍሪካውያንን በመልመል የአኅጉሪቱን ሀገራት ሉዓላዊነት እየሸረሸረች ነው - ሱዳናዊ ባለሙያየዩክሬን ጦር የስለላ ክፍል ሱዳን ውስጥ ይንቀሳቀስ እንደነበር እና ኪየቭ የውጭ ሀገር ተዋጊዎችን እንደምታስተዳድር ዶክተር መሐመድ ሁሴን አብደልዋሂድ መሐመድ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።ይህም ዩክሬንን "በአፍሪካ ምድር ታጣቂ ተዋናይ እንጂ የሩቅ ተጠቂ አያደርጋትም" ብለዋል። እንደ ሱዳናዊው ባለሙያ ገለፃ፤ ምዕራባውያን በግጭቱ ዙሪያ ትርክቶችን ለብቻቸው ተቆጣጥረው፤ አፍሪካውያን እነማንን እንደ ተጎጂ ወይም እንደ በደለኛ ማየት እንዳለባቸው በመወሰን ላይ ባሉበት ውቅት፤ እንዲህ ያለ የውጭ ጣልቃ ገብነት የአፍሪካን ሉዓላዊነት የሚሸረሽር እና "የጠለቀ ቅኝ አገዛዝ" መገለጫ ነው። ባለሙያው ይሀን አስተያየት የሰጡት፤ አንድ ሱዳናዊ በጥበቃ ሥራ ተታሎ ወደ ሊቢያ ከተወሰደ በኋላ፤ አንድ ካምፕ ውስጥ ሩሲያን እንዲወጋ የሚያስገድድ ውል እንዲፈርም መደረጉን የሚገልጽ ቪዲዮ በበይነመረብ ከተሰራጨ በኋላ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኪየቭ ከሩሲያ ጋር ለሚካሄደው ውጊያ አፍሪካውያንን በመልመል የአኅጉሪቱን ሀገራት ሉዓላዊነት እየሸረሸረች ነው - ሱዳናዊ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
ኪየቭ ከሩሲያ ጋር ለሚካሄደው ውጊያ አፍሪካውያንን በመልመል የአኅጉሪቱን ሀገራት ሉዓላዊነት እየሸረሸረች ነው - ሱዳናዊ ባለሙያ
2026-09-24T10:13+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/18/5336350_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_e71b0f94c58134ed9e00373de9ad8ac4.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኪየቭ ከሩሲያ ጋር ለሚካሄደው ውጊያ አፍሪካውያንን በመልመል የአኅጉሪቱን ሀገራት ሉዓላዊነት እየሸረሸረች ነው - ሱዳናዊ ባለሙያ
10:13 24.09.2026 (የተሻሻለ: 10:14 24.09.2026) ኪየቭ ከሩሲያ ጋር ለሚካሄደው ውጊያ አፍሪካውያንን በመልመል የአኅጉሪቱን ሀገራት ሉዓላዊነት እየሸረሸረች ነው - ሱዳናዊ ባለሙያ
የዩክሬን ጦር የስለላ ክፍል ሱዳን ውስጥ ይንቀሳቀስ እንደነበር እና ኪየቭ የውጭ ሀገር ተዋጊዎችን እንደምታስተዳድር ዶክተር መሐመድ ሁሴን አብደልዋሂድ መሐመድ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ይህም ዩክሬንን "በአፍሪካ ምድር ታጣቂ ተዋናይ እንጂ የሩቅ ተጠቂ አያደርጋትም" ብለዋል።
እንደ ሱዳናዊው ባለሙያ ገለፃ፤ ምዕራባውያን በግጭቱ ዙሪያ ትርክቶችን ለብቻቸው ተቆጣጥረው፤ አፍሪካውያን እነማንን እንደ ተጎጂ ወይም እንደ በደለኛ ማየት እንዳለባቸው በመወሰን ላይ ባሉበት ውቅት፤ እንዲህ ያለ የውጭ ጣልቃ ገብነት የአፍሪካን ሉዓላዊነት የሚሸረሽር እና "የጠለቀ ቅኝ አገዛዝ" መገለጫ ነው።
ባለሙያው ይሀን አስተያየት የሰጡት፤ አንድ ሱዳናዊ በጥበቃ ሥራ ተታሎ ወደ ሊቢያ ከተወሰደ በኋላ፤ አንድ ካምፕ ውስጥ ሩሲያን እንዲወጋ የሚያስገድድ ውል እንዲፈርም መደረጉን የሚገልጽ ቪዲዮ በበይነመረብ ከተሰራጨ በኋላ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X