የኡጋንዳ ብሔራዊ የአካባቢ ጥበቃ አስተዳደር ባልሥልጣን ለተግባራዊ የአካባቢ ምርምሮች የሚውል የገንዘብ ድጋፍ ይፋ አደረገ

ሰብስክራይብ

የኡጋንዳ ብሔራዊ የአካባቢ ጥበቃ አስተዳደር ባልሥልጣን ለተግባራዊ የአካባቢ ምርምሮች የሚውል የገንዘብ ድጋፍ ይፋ አደረገ

ባለሥልጣኑ፣ "በምርምር እና ፈጠራ የገንዘብ ድጋፍ መርሃ ግብር፡ በኩል የአምስት ዓመት የድርጊት አካባቢ ጥበቃ ማዕቀፍ እንደሚተገብር የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።

"በዚህ መርሃ ግብር ብቁ የሆኑ ተመራማሪዎች፣ የትምህርት ተቋማት እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ለፖሊሲ፣ ለዕቅድ፣ ለቁጥጥር እና ለውሳኔ አሰጣጥ የሚሆኑ መረጃዎችን እና ማስረጃዎችን ለማመንጨት የሚያስችል ድጋፍ ይደረግላቸዋል" ሲል ባለሥልጣኑ ገልጿል፡፡

ማዕቀፉ በሚከተሉት ጉዳዮች ላይ የሚከናወኑ ምርምሮችን ይመራል፦

🟠 የአየር ንብረት ለውጥ፣

🟠 የቆሻሻ አያያዝ እና አስተዳደር፣

🟠 የብዝሃ ሕይወት መጥፋት፣

🟠 ዘላቂነት የሌለው የመሬት አጠቃቀም እና

🟠 የተፈጥሮ ሀብት መናመን።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0