ሩሲያ ከአፄ ምኒልክ ዘመን ጀምሮ ለኢትዮጵያ ልዩ ልዩ ድጋፎችን ስታደርግ ነበር – መምህር ዳንኤል ሰይፈሚካኤል
07:59 24.09.2026 (የተሻሻለ: 09:00 24.09.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ሩሲያ ከአፄ ምኒልክ ዘመን ጀምሮ ለኢትዮጵያ ልዩ ልዩ ድጋፎችን ስታደርግ ነበር – መምህር ዳንኤል ሰይፈሚካኤል
ሩሲያውያን በኢትዮጵያ የዘመናዊ ሕክምና አገልግሎት ምሥረታ ላይ ግንባር ቀደም ሚና እንደነበራቸው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ የኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ መምህር ዳናኤል ሰይፈሚካኤል ገልጸዋል፡፡
መምህር ዳንኤል፣ ''በአድዋ ጦርነት የጦር ተጎጂዎቻችንን እና በተለያዩ መንገዶች... በትምህርት፣ በአቪዬሽን ታሪካችንም ሩሲያውያን ድጋፍ አድርገውልናል። ይህም ለኢትዮ-ሩሲያ ግንኙነት መሠረት ጥሏል'' በማለት የሩሲያን አበርክትዎ አጉልተዋል።
ሁለቱ ሀገራት ካላቸው ሃይማኖታዊ የታሪክ ግንኙነቶች ባሻገር ግንኙነታችንን ወደ ባሕላዊ እና ጥበባዊ መስኮች ማሳደግ እንደሚገባ መምህሩ ከ "የሩሲያ የመንፈሳዊ ባሕል ቀናት በኢትዮጵያ" መርሃ-ግብር ጎን ለጎን ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡
የሞስኮ እና የመላው ሩሲያ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ኪሪል 80ኛ ዓመት ልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ “ለመላ ዓለም ሰላም” የተሰኘ የፎቶ ዐውደ–ርዕይ በአዲስ አበባ ለዕይታ ክፍት ሆኗል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X