https://amh.sputniknews.africa/20260923/5366912.html
የአፍሪካ ነጠላ ገበያ ፈተናዎች፡ ከምዕራባውያን ምንዛሬ ጥገኝነት መላቀቅ እና የድንበር ተሻጋሪ ንግድ እውነታዎች
የአፍሪካ ነጠላ ገበያ ፈተናዎች፡ ከምዕራባውያን ምንዛሬ ጥገኝነት መላቀቅ እና የድንበር ተሻጋሪ ንግድ እውነታዎች
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ አህጉራዊ ነጠላ የንግድ ቀጠና (AfCFTA) እውን መሆን ለአህጉሪቱ የኢኮኖሚ ትስስርና የንግድ ልውውጥ ትልቅ ዕድል የሚፈጥር ቢሆንም፣ በድንበር ተሻጋሪ ንግድ ላይ ያሉ ሥርዓታዊ ችግሮች፣ የሎጂስቲክስ ውስብስብነቶች እና በውጭ ምንዛሬዎች ላይ... 23.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-23T13:53+0300
2026-09-23T13:53+0300
2026-09-27T13:53+0300
continental drift
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1b/5366753_1:0:2257:1269_1920x0_80_0_0_c187285e3fb23bc2412bb920cf822ac6.png
የአፍሪካ ነጠላ ገበያ ፈተናዎች፡ ከምዕራባውያን ምንዛሬ ጥገኝነት መላቀቅ እና የድንበር ተሻጋሪ ንግድ እውነታዎች
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ነጠላ ገበያ ፈተናዎች፡ ከምዕራባውያን ምንዛሬ ጥገኝነት መላቀቅ እና የድንበር ተሻጋሪ ንግድ እውነታዎች
የአፍሪካ አህጉራዊ ነጠላ የንግድ ቀጠና (AfCFTA) እውን መሆን ለአህጉሪቱ የኢኮኖሚ ትስስርና የንግድ ልውውጥ ትልቅ ዕድል የሚፈጥር ቢሆንም፣ በድንበር ተሻጋሪ ንግድ ላይ ያሉ ሥርዓታዊ ችግሮች፣ የሎጂስቲክስ ውስብስብነቶች እና በውጭ ምንዛሬዎች ላይ ያለው ጥገኝነት አሁንም ትልልቅ ፈተናዎች ሆነው ቀጥለዋል።በዛሬው የ"ኮንቲነንታል ድሪፍት"ዝግጅታችን፣ የአፍሪካን ነጠላ ገበያ እውን ለማድረግ የሚደረጉ ጥረቶችን፣ የድንበር ተሻጋሪ ንግድ እውነታዎችን እና በውጭ ምንዛሬዎች ላይ ያለውን ጥገኝነት ለመቀነስ ሊወሰዱ ስለሚችሉ አቅጣጫዎች እንቃኛለን። ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1b/5366753_283:0:1975:1269_1920x0_80_0_0_c619ea41a263e5cef5bcac478d829e49.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
аудио
የአፍሪካ ነጠላ ገበያ ፈተናዎች፡ ከምዕራባውያን ምንዛሬ ጥገኝነት መላቀቅ እና የድንበር ተሻጋሪ ንግድ እውነታዎች
13:53 23.09.2026 (የተሻሻለ: 13:53 27.09.2026) የአፍሪካ አህጉራዊ ነጠላ የንግድ ቀጠና (AfCFTA) እውን መሆን ለአህጉሪቱ የኢኮኖሚ ትስስርና የንግድ ልውውጥ ትልቅ ዕድል የሚፈጥር ቢሆንም፣ በድንበር ተሻጋሪ ንግድ ላይ ያሉ ሥርዓታዊ ችግሮች፣ የሎጂስቲክስ ውስብስብነቶች እና በውጭ ምንዛሬዎች ላይ ያለው ጥገኝነት አሁንም ትልልቅ ፈተናዎች ሆነው ቀጥለዋል።
ይህንን ጥገኝነት ለማስወገድና ከዚህ አዙሪት ለመላቀቅ ልንሠራ ይገባል። በአሁኑ ወቅት ንግድ በከፍተኛ ሁኔታ በምዕራባውያን አገራት ምንዛሬዎች ላይ የተመሠረተ ነው። እኛ አፍሪካውያን ይህንን አካሄድ መቀጠላችን ለአፍሪካ የሚያመጣው ጥቅም የለም።" — ሚራቤል ማያክ
፣ የሰሃራ በታችኛዋ ፍራንኮፎን አፍሪካ የንግድ፣ የገበያ መረጃ እና የትስስር ባለሙያ
በዛሬው የ"ኮንቲነንታል ድሪፍት"ዝግጅታችን፣ የአፍሪካን ነጠላ ገበያ እውን ለማድረግ የሚደረጉ ጥረቶችን፣ የድንበር ተሻጋሪ ንግድ እውነታዎችን እና በውጭ ምንዛሬዎች ላይ ያለውን ጥገኝነት ለመቀነስ ሊወሰዱ ስለሚችሉ አቅጣጫዎች እንቃኛለን።
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ
Apple Podcasts –
Deezer –
Afripods –
Spotify –
Pocket Casts –
Podcast Addict –
CastBox