የትግራይ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር የነበሩት ሜጀር ጄኔራል ገብረ አድሃና ፌዴራል መንግሥቱን ተቀላቀሉ - ዘገባ

© telegram sputnik_ethiopiaየትግራይ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር የነበሩት ሜጀር ጄኔራል ገብረ አድሃና ፌዴራል መንግሥቱን ተቀላቀሉ - ዘገባ
የትግራይ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር የነበሩት ሜጀር ጄኔራል ገብረ አድሃና ፌዴራል መንግሥቱን ተቀላቀሉ - ዘገባ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.09.2026
ሰብስክራይብ

የትግራይ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር የነበሩት ሜጀር ጄኔራል ገብረ አድሃና ፌዴራል መንግሥቱን ተቀላቀሉ - ዘገባ

የትግራይ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር እና የሕወሓት ነባር አመራር የነበሩት ሜጀር ጄኔራል ገብረ አድሃና ከድርጅቱ በመለየት ወደ ፌዴራል መንግሥት መቀላቀላቸውን የሀገር ውስጥ የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

ሜጀር ጄኔራል ገብረ አድሃና፣ ከዚህ ቀደም፦

በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ውስጥ በከፍተኛ የአመራር እርከን ላይ አገልግለዋል፡፡

የመከላከያ መረጃ እና ዘመቻ ዋና መምሪያዎች ኃላፊ ሆነው ሠርተዋል።

የትግራይ ክልል ፖሊስን በኮሚሽነርነት መርተዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0