በኢትዮጵያ እንቁላል ብቻ የምትመገብ አዲስ የእባብ ዝርያ ተገኘች

ሰብስክራይብ

በኢትዮጵያ እንቁላል ብቻ የምትመገብ አዲስ የእባብ ዝርያ ተገኘች

 

በባሌ ሐረና ደን ውስጥ የተገኘችው እባብ “ዳሲፔልቲስ አልቢጉላሪስ” የሚል ሥያሜ የተሰጣት ሲሆን ሙሉ በሙሉ የወፍ እንቁላል ብቻ እየተመገበች እንደምትኖር ታውቋል።

 

ተመራማሪዎች የ7 ዓመታት የዘረመል ምርመራ እና የማራባት ሙከራ ካደረጉ በኋላ አዲስ ዝርያ መሆኗን አረጋግጠዋል።

በኢትዮጵያ ስለተገኘችው ይህች የእባብ ዝርያ አስገራሚ መረጃዎችን ለማገኘት የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0