ላቭሮቭ እና ሩቢዮ በኒውዮርክ አንድ ሠዓት ያህል የፈጀ ውይይት አካሄዱ

© telegram sputnik_ethiopiaላቭሮቭ እና ሩቢዮ በኒውዮርክ አንድ ሠዓት ያህል የፈጀ ውይይት አካሄዱ
ላቭሮቭ እና ሩቢዮ በኒውዮርክ አንድ ሠዓት ያህል የፈጀ ውይይት አካሄዱ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.09.2026
ሰብስክራይብ

ላቭሮቭ እና ሩቢዮ በኒውዮርክ አንድ ሠዓት ያህል የፈጀ ውይይት አካሄዱ

የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ እና የአሜሪካ አቻቸው ማርኮ ሩቢዮ በኒውዮርክ በተካሄደው ከተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን ስብሰባ አድርገዋል።

ለአንድ ሠዓት ያህል የቆየው ይህ ውይይት የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ፤ በተለይም ዋሽንግተን በዩክሬን ጉዳይ ባላት አቋም እና የአስታራቂነት ጥረቶች ላይ ያተኮረ ነበር። ስብሰባው የተካሄደው ሩሲያን ኢላማ ያደረገ አዲስ የአሜሪካ ማዕቀብ ረቂቅ ሕግን ተከትሎ ውጥረቶች በጨመሩበት ወቅት ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0