7,550 ኪ.ሜ አዲስ መንገድ ለገጠሪቱ ኢትዮጵያ

ሰብስክራይብ

7,550 ኪ.ሜ አዲስ መንገድ ለገጠሪቱ ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ በ407 ሚሊዮን ዶላር በጀት 7,550 ኪሎ ሜትር አዲስ መንገድ ለመገንባት የሚያስችላትን የ5 ዓመት ግዙፍ የፕሮጀክት ማዕቀፍ ይፋ ማድረጓ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡

በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ይፋ በተደረገው በዚህ ሀገራዊ የገጠር መንገድ ትስስር ፕሮጀክት፣ በሁሉም ክልሎች በሚገኙ 126 ወረዳዎች ውስጥ የመንገድ መሠረተ ልማቶችን የማስፋፋትና የማደስ ሥራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ።

ዝርዝር አኃዛዊ መረጃዎች የያዘውን የስፑትኒክ አፍሪካ የግራፊክስ ቪዲዮ ተመልክተው የበለጠ ይወቁ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0