https://amh.sputniknews.africa/20260923/5325019.html
የአፍሪካ ሀገራት በተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት ውስጥ ቋሚ ወንበር ሊኖራቸው ይገባል - ጉተሬዝ
የአፍሪካ ሀገራት በተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት ውስጥ ቋሚ ወንበር ሊኖራቸው ይገባል - ጉተሬዝ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ሀገራት በተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት ውስጥ ቋሚ ወንበር ሊኖራቸው ይገባል - ጉተሬዝ አሁን ያለው የምክር ቤቱ አደረጃጀት የ21ኛው ክፍለ ዘመን ተጨባጭ እውነታን የሚያንፀባርቅ አይደለም ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ... 23.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-23T08:25+0300
2026-09-23T08:25+0300
2026-09-23T08:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/17/5324866_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_1dca473ce3e2f9b27e22f68163fcb6ff.jpg
የአፍሪካ ሀገራት በተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት ውስጥ ቋሚ ወንበር ሊኖራቸው ይገባል - ጉተሬዝ አሁን ያለው የምክር ቤቱ አደረጃጀት የ21ኛው ክፍለ ዘመን ተጨባጭ እውነታን የሚያንፀባርቅ አይደለም ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ተናግረዋል። ዋና ጸሐፊው የጸጥታው ምክር ቤት አደረጃጀት የወቅቱን የዓለም እውነታ የሚያንፀባርቅ፣ አስፈላጊውን ሕጋዊነት እና ውጤታማነት የሚያረጋግጥ ይሆን ዘንድ አስቸኳይ ማሻሻያ እንዲደረግ ጥሪ አቅርበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የአፍሪካ ሀገራት በተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት ውስጥ ቋሚ ወንበር ሊኖራቸው ይገባል - ጉተሬዝ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ሀገራት በተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት ውስጥ ቋሚ ወንበር ሊኖራቸው ይገባል - ጉተሬዝ
2026-09-23T08:25+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/17/5324866_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_8e77e8fb9a641d10dfbb6f79f9b1bdef.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ ሀገራት በተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት ውስጥ ቋሚ ወንበር ሊኖራቸው ይገባል - ጉተሬዝ
08:25 23.09.2026 (የተሻሻለ: 08:34 23.09.2026) የአፍሪካ ሀገራት በተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት ውስጥ ቋሚ ወንበር ሊኖራቸው ይገባል - ጉተሬዝ
አሁን ያለው የምክር ቤቱ አደረጃጀት የ21ኛው ክፍለ ዘመን ተጨባጭ እውነታን የሚያንፀባርቅ አይደለም ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ተናግረዋል።
ዋና ጸሐፊው የጸጥታው ምክር ቤት አደረጃጀት የወቅቱን የዓለም እውነታ የሚያንፀባርቅ፣ አስፈላጊውን ሕጋዊነት እና ውጤታማነት የሚያረጋግጥ ይሆን ዘንድ አስቸኳይ ማሻሻያ እንዲደረግ ጥሪ አቅርበዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X