በሩሲያ በተካሄደው የዓለም ወጣቶች ፌስቲቫል የአፍሪካ ውክልና እና አቅም ከፍ ብሎ ተስተጋብቷል - ኢትዮጵያዊ ተሳታፊ

ሰብስክራይብ

በሩሲያ በተካሄደው የዓለም ወጣቶች ፌስቲቫል የአፍሪካ ውክልና እና አቅም ከፍ ብሎ ተስተጋብቷል - ኢትዮጵያዊ ተሳታፊ

በፌስቲቫሉ አፍሪካ ከፍ ያለ ውክልና ይዛ መገኘቷ፣ ለዓለም ያላትን አበርክቶ ያገናዘበ እና ተገቢውን እውቅና የሰጠ መሆኑን ኤርሚያስ ተስፋዬ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጿል።

የ2026 የዓለም የወጣቶች ፌስቲቫል ኢትዮጵያን ጨምሮ ከ191 ሀገራት የተውጣጡ ከ10,000 ሺህ በላይ ወጣቶችን በማሳተፍ ከመስከረም 2 እስከ 7 በየካተሪንበርግ ከተማ በደማቁ ተካሂዷል፡፡

ወጣቱ በፌስቲቫሉ ተሳትፎ ዙርያ ያነሳቸውን ተጨማሪ ሀሳቦች ከቪዲዮው ይመልከቱ።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0