https://amh.sputniknews.africa/20260922/5413162.html
በአፍሪካ ከጥሬ ዕቃ ላኪነት ወደ ወሳኝ ማዕድናትን የአገር ውስጥ እሴት ጨምሮ የማቀናበር ሽግግር አስፈላጊነት
በአፍሪካ ከጥሬ ዕቃ ላኪነት ወደ ወሳኝ ማዕድናትን የአገር ውስጥ እሴት ጨምሮ የማቀናበር ሽግግር አስፈላጊነት
Sputnik አፍሪካ
ሁለት ወሳኝ አፍሪካዊ ጉዳዮችን በሚዳስሰው የዛሬው የአፍሪካን ሃይትስ ፕሮግራም በክፍል አንድ አፍሪካ ያላትን ወሳኝ ማዕድናት ሀብት እና ማዕድናቱን በአገር ውስጥ እሴት ጨምሮ የማቀናበር እድሎችና ተግዳሮቶችን እንቃኛለን። 22.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-22T13:11+0300
2026-09-22T13:11+0300
2026-09-30T13:11+0300
the african heights show
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1e/5413001_0:0:1226:690_1920x0_80_0_0_d7219cc0286afd0aa517fd54f3d45e0f.jpg
በአፍሪካ ከጥሬ ዕቃ ላኪነት ወደ ወሳኝ ማዕድናትን የአገር ውስጥ እሴት ጨምሮ የማቀናበር ሽግግር አስፈላጊነት
Sputnik አፍሪካ
''ከጥሬ እቃ በተያያዘ፣ ጥሬን ወደውጭ ልኮ መልሶ በውድ ዋጋ መቀበሕ ጤነኛ ዓዕምሮ የሚቀበለው ነገር አይደለም። የአፍሪካ ባለሃብቶች ባህሪያታቸውን መቀየር ይኖርባቸዋል። አነስተኛ ቢዝነስ ላይ ስለሆነ በብዛት ትኩረት የሚያደርጉት እሱ ራሱ መሻሻል ይኖርበታል። በማዕድን ዘርፍ አፍሪካ ያላትን የመደራደር አቅም ባለሃብቶቹ በራሳቸው ማየት ይኖርባቸል - ሲሉ ዶ/ር መሀመድ ኢብራሂም፣ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር እና የማህበረ-ኢኮኖሚ ጉዳዮች ተመራማሪ ለስፑትኒክ አፍራካ ተናግረዋል።''
ሁለት ወሳኝ አፍሪካዊ ጉዳዮችን በሚዳስሰው የዛሬው የአፍሪካን ሃይትስ ፕሮግራም በክፍል አንድ አፍሪካ ያላትን ወሳኝ ማዕድናት ሀብት እና ማዕድናቱን በአገር ውስጥ እሴት ጨምሮ የማቀናበር እድሎችና ተግዳሮቶችን እንቃኛለን።
በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር እና የማህበረ-ኢኮኖሚ ጉዳዮች ተመራማሪ ዶ/ር መሀመድ ኢብራሂም በዚህ ዙሪያ ያላቸውን ዕይታና ትንታኔ ያካፍሉናል። በክፍል ሁለት ደግሞ የጤና ሉዓላዊነትን፣ በጤና ዘርፉ የሚካሄደውን ሽግግር እና ይህ ለአፍሪካ በአህጉራዊ ደረጃ ሊኖረው የሚችለውን ተፅዕኖ እንዳስሳለን። በቂሊንጦ ስፔሻል ኢኮኖሚክ ዞን የኢንቨስተሮች ማኅበር ፕሬዝዳንት ተሾመ በየነ ስለጉዳዩ ያላቸውን ሀሳብና ልምድ ያካፍሉናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡
ሁለት ወሳኝ አፍሪካዊ ጉዳዮችን በሚዳስሰው የዛሬው የአፍሪካን ሃይትስ ፕሮግራም በክፍል አንድ አፍሪካ ያላትን ወሳኝ ማዕድናት ሀብት እና ማዕድናቱን በአገር ውስጥ እሴት ጨምሮ የማቀናበር እድሎችና ተግዳሮቶችን እንቃኛለን።በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር እና የማህበረ-ኢኮኖሚ ጉዳዮች ተመራማሪ ዶ/ር መሀመድ ኢብራሂም በዚህ ዙሪያ ያላቸውን ዕይታና ትንታኔ ያካፍሉናል። በክፍል ሁለት ደግሞ የጤና ሉዓላዊነትን፣ በጤና ዘርፉ የሚካሄደውን ሽግግር እና ይህ ለአፍሪካ በአህጉራዊ ደረጃ ሊኖረው የሚችለውን ተፅዕኖ እንዳስሳለን። በቂሊንጦ ስፔሻል ኢኮኖሚክ ዞን የኢንቨስተሮች ማኅበር ፕሬዝዳንት ተሾመ በየነ ስለጉዳዩ ያላቸውን ሀሳብና ልምድ ያካፍሉናል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1e/5413001_153:0:1073:690_1920x0_80_0_0_295c24e8ab1e25daeeb5a0464bb91256.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
በአፍሪካ ከጥሬ ዕቃ ላኪነት ወደ ወሳኝ ማዕድናትን የአገር ውስጥ እሴት ጨምሮ የማቀናበር ሽግግር አስፈላጊነት
13:11 22.09.2026 (የተሻሻለ: 13:11 30.09.2026) ወሰንሰገድ አሰፋ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''ከጥሬ እቃ በተያያዘ፣ ጥሬን ወደውጭ ልኮ መልሶ በውድ ዋጋ መቀበሕ ጤነኛ ዓዕምሮ የሚቀበለው ነገር አይደለም። የአፍሪካ ባለሃብቶች ባህሪያታቸውን መቀየር ይኖርባቸዋል። አነስተኛ ቢዝነስ ላይ ስለሆነ በብዛት ትኩረት የሚያደርጉት እሱ ራሱ መሻሻል ይኖርበታል። በማዕድን ዘርፍ አፍሪካ ያላትን የመደራደር አቅም ባለሃብቶቹ በራሳቸው ማየት ይኖርባቸል'' ሲሉ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር እና የማህበረ-ኢኮኖሚ ጉዳዮች ተመራማሪ መሀመድ ኢብራሂም (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍራካ ተናግረዋል።