https://amh.sputniknews.africa/20260922/5324326.html
የበለጸጉ ሀገራት አፍሪካ እና የሰው ልጅ ወደፊት እንዲራመዱ ታሪካዊ ኃላፊነታቸውን መቀበል አለባቸው - የቀድሞው የጋና ፕሬዝዳንት
የበለጸጉ ሀገራት አፍሪካ እና የሰው ልጅ ወደፊት እንዲራመዱ ታሪካዊ ኃላፊነታቸውን መቀበል አለባቸው - የቀድሞው የጋና ፕሬዝዳንት
Sputnik አፍሪካ
የበለጸጉ ሀገራት አፍሪካ እና የሰው ልጅ ወደፊት እንዲራመዱ ታሪካዊ ኃላፊነታቸውን መቀበል አለባቸው - የቀድሞው የጋና ፕሬዝዳንትዓለም በዕውነት ወደፊት መራመድ ካለባት የበለጸጉ ሀገራት አፍሪካውያን በታሪክ አጋጣሚ ጉዳት እንደደረሰባቸው አምነው... 22.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-22T21:05+0300
2026-09-22T21:05+0300
2026-09-22T21:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/16/5324173_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_16335004d99c3417253069f7ac1628e2.jpg
የበለጸጉ ሀገራት አፍሪካ እና የሰው ልጅ ወደፊት እንዲራመዱ ታሪካዊ ኃላፊነታቸውን መቀበል አለባቸው - የቀድሞው የጋና ፕሬዝዳንትዓለም በዕውነት ወደፊት መራመድ ካለባት የበለጸጉ ሀገራት አፍሪካውያን በታሪክ አጋጣሚ ጉዳት እንደደረሰባቸው አምነው በመቀበል፣ አኅጉሪቱ እኩል ደረጃ ላይ መድረስ እንድትችል የካሳ ክፍያ ሊከፍሉ ይገባል ሲሉ ጆን ኩፉኦር በአክራ ከተካሄደው 'የ2026 የምዕራብ አፍሪካ የስርጭት ባለሙያዎች ኮንቬንሽን' ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ጋና የትራንስ-አትላንቲክ የባሪያ ንግድ በሰው ልጅ ላይ የተፈጸመ እጅግ ከባድ ወንጀል ተደርጎ እውቅና እንዲሰጠው በተባበሩት መንግሥታት ያስጸደቀችውን ተነሳሽነት ሙሉ በሙሉ እንደሚደግፉ የገለጹት የቀድሞው ፕሬዝዳንት፤ ይህም ከታሪክ ጥበብ የሚቀዳ አስፈላጊ እርምጃ እንደሆነ ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የበለጸጉ ሀገራት አፍሪካ እና የሰው ልጅ ወደፊት እንዲራመዱ ታሪካዊ ኃላፊነታቸውን መቀበል አለባቸው - የቀድሞው የጋና ፕሬዝዳንት
Sputnik አፍሪካ
የበለጸጉ ሀገራት አፍሪካ እና የሰው ልጅ ወደፊት እንዲራመዱ ታሪካዊ ኃላፊነታቸውን መቀበል አለባቸው - የቀድሞው የጋና ፕሬዝዳንት
2026-09-22T21:05+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/16/5324173_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_fb5b989e2cfe5e032f17e651f8bdd2d5.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የበለጸጉ ሀገራት አፍሪካ እና የሰው ልጅ ወደፊት እንዲራመዱ ታሪካዊ ኃላፊነታቸውን መቀበል አለባቸው - የቀድሞው የጋና ፕሬዝዳንት
21:05 22.09.2026 (የተሻሻለ: 21:14 22.09.2026) የበለጸጉ ሀገራት አፍሪካ እና የሰው ልጅ ወደፊት እንዲራመዱ ታሪካዊ ኃላፊነታቸውን መቀበል አለባቸው - የቀድሞው የጋና ፕሬዝዳንት
ዓለም በዕውነት ወደፊት መራመድ ካለባት የበለጸጉ ሀገራት አፍሪካውያን በታሪክ አጋጣሚ ጉዳት እንደደረሰባቸው አምነው በመቀበል፣ አኅጉሪቱ እኩል ደረጃ ላይ መድረስ እንድትችል የካሳ ክፍያ ሊከፍሉ ይገባል ሲሉ ጆን ኩፉኦር በአክራ ከተካሄደው 'የ2026 የምዕራብ አፍሪካ የስርጭት ባለሙያዎች ኮንቬንሽን' ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ጋና የትራንስ-አትላንቲክ የባሪያ ንግድ በሰው ልጅ ላይ የተፈጸመ እጅግ ከባድ ወንጀል ተደርጎ እውቅና እንዲሰጠው በተባበሩት መንግሥታት ያስጸደቀችውን ተነሳሽነት ሙሉ በሙሉ እንደሚደግፉ የገለጹት የቀድሞው ፕሬዝዳንት፤ ይህም ከታሪክ ጥበብ የሚቀዳ አስፈላጊ እርምጃ እንደሆነ ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X