"እውነተኛ መንፈሳዊ መሪ ናቸው" - የሞስኮ እና የመላው ሩሲያ ፓትርያርክ ኪሪል 80ኛ ዓመት የልደት በዓል
20:35 22.09.2026 (የተሻሻለ: 20:44 22.09.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
"እውነተኛ መንፈሳዊ መሪ ናቸው" - የሞስኮ እና የመላው ሩሲያ ፓትርያርክ ኪሪል 80ኛ ዓመት የልደት በዓል
ቅዱስ ፓትርያርኩ ለሩሲያ ብቻ ሳይሆን በመላው ዓለም ለሚገኙ የሩሲያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እውነተኛ መሪ እንደሆኑም የቤተክርስቲያን፣ ኅብረተሰብ እና መገናኛ ብዙኃን ግንኙነት ሲኖዶስ የመንግሥት መዋቅሮች መምሪያ ኃላፊ ፓቬል ሌበዴቭ ለስፑትኒክ አፈሪካ ተናግረዋል።
“እሳቸው (ቅዱስ ፓትርያርኩ) የኦርቶዶክስ እምነት ተከላካይ እና (ቢያንስ ለሩሲያ) ባሕላዊ የክርስትና እሴቶች በማኅበራዊ ሕይወት ውስጥ ተገቢውን ቦታ እንዲያገኙ ጥረት ያደርጋሉ፡፡” ብለዋል፡፡
"የሩሲያ የመንፈሳዊ ባሕል ቀናት በኢትዮጵያ"፤ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዓለ የሥነ ጥበብና ዲዛይን ትምህርት ቤት ተከፍቷል። በተጨማሪም የሞስኮ እና የመላው ሩሲያ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ኪሪል 80ኛ ዓመት ልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀው “ለመላ ዓለም ሰላም” የተሰኘው የፎቶ ዐውደ–ርዕይ ለዕይታ ክፍት ተደርጓል፡፡
ፓቬል ሌበዴቭ ፣ የፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ኪሪል ሐዋርያዊ አገልግሎቶች እና ስለፎቶ ዐውደ–ርዕዩ የሰጡትን ማብራሪያ በቪዲዮ ይመልከቱ፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X