የሀዲያ ብሔር ዘመን መለወጫ “ያሆዴ” በዓል በሆሳዕና ከተማ በድምቀት ተከበረ

ሰብስክራይብ

የሀዲያ ብሔር ዘመን መለወጫ “ያሆዴ” በዓል በሆሳዕና ከተማ በድምቀት ተከበረ

የሀዲያ ሕዝብ የማህበረሰባዊ ትስስር፣ የፍቅርና የርህራሄ እሴቶች የሚንጸባረቁበት "ያሆዴ" ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች፣ የሀገር ሽማግሌዎችና እንግዶች በተገኙበት በሆሳዕና ከተማ በድምቀት ተከብሯል።

ከአጎራባች ዞኖች እና ክልሎች የተወከሉ የማኅበረሰብ ክፍሎች የባሕል ጭፈራዎች የበዓሉ ተጨማሪ ድምቀቶች እንደነበሩም ተዘግቧል፡፡

የ"ያሆዴ" በዓል ማብሰሪያ የሆነው "ሳቴ" (ደመራ) የመለኮስ ሥነ-ስርዓቱ በበዓሉ ተሳታፊዎች በተለይም በወጣቶች በተለያዩ የ"ያሆዴ" ሀገረሰባዊ ሙዚቃዎች ታጅቦ ተከናውኗል።

ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኙ ምስሎች

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

© telegram sputnik_ethiopia
የሀዲያ ብሔር ዘመን መለወጫ “ያሆዴ” በዓል በሆሳዕና ከተማ በድምቀት ተከበረ - Sputnik አፍሪካ
1/6

2/6

3/6

4/6

5/6

6/6
1/6
2/6
3/6
4/6
5/6
6/6
አዳዲስ ዜናዎች
0