ሩፔይ ሕንድ ማዕቀቦችን እና የውጭ ሀገራትን ቁጥጥር የምትመክትበት ጋሻዋ ነው - ባለሙያ

ሰብስክራይብ

ሩፔይ ሕንድ ማዕቀቦችን እና የውጭ ሀገራትን ቁጥጥር የምትመክትበት ጋሻዋ ነው - ባለሙያ

ሩፔይ የክፍያ አገልግሎት ክፍያዎችን ዝቅተኛ ያደርጋል፣ የደንበኞችን መረጃ በሕንድ ውስጥ ያስቀምጣል፣ እንዲሁም ስርዓቱ በውጭ ሀገር የቦርድ አባላት ውሳኔ ወይም በማዕቀብ ዝርዝር ምክንያት እንዳይዘጋ ሙሉ በሙሉ የተጠበቀ ያደርገዋል ሲሉ የአቬሎን ኢንተለጀንስ ተባባሪ መስራች የሆኑት ኤስ ባላክሪሽናን ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

ሩፔይ በዩፒአይ የብድር አገልግሎት በኩል እያሳየ የመጣው እውቅና፤ የሀገር ውስጥ አማራጭ ተወዳዳሪ መሆን እንደሚችል ያሳያል።

"ሩፔይን መደገፍ መሰረታዊ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት ጉዳይ ነው፤ ሩሲያም በዚህ አመክንዮ አሜሪካ ዓለም አቀፍ የክፍያ ስርዓቶችን እንደ ጦር መሣሪያ ከተጠቀመች በኋላ ይህን ተግባራዊ አደረገች።"

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0