https://amh.sputniknews.africa/20260922/5314148.html
የኢትዮጵያ የብራና ላይ ጽሑፎችን ዲጂታላይዝ ማድረግ እውቀት የመጠበቅ እና የመንከባከብ ትልቅ ተግባር ነው - ባለሙያ
የኢትዮጵያ የብራና ላይ ጽሑፎችን ዲጂታላይዝ ማድረግ እውቀት የመጠበቅ እና የመንከባከብ ትልቅ ተግባር ነው - ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ የብራና ላይ ጽሑፎችን ዲጂታላይዝ ማድረግ እውቀት የመጠበቅ እና የመንከባከብ ትልቅ ተግባር ነው - ባለሙያ የቅጅ ሥራው በዲጂታል መልክ የተቀየሩ ጥንታዊ ድርሳናትን ለመተንተን እና ጥልቅ ምርመራ ለማድረግ የበለጠ እንደሚረዳ በኦክስፎርድ ሚሽን... 22.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-22T08:25+0300
2026-09-22T08:25+0300
2026-09-22T08:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/16/5313995_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_3c9402d23fcb8adaf4da6205b312d32d.jpg
የኢትዮጵያ የብራና ላይ ጽሑፎችን ዲጂታላይዝ ማድረግ እውቀት የመጠበቅ እና የመንከባከብ ትልቅ ተግባር ነው - ባለሙያ የቅጅ ሥራው በዲጂታል መልክ የተቀየሩ ጥንታዊ ድርሳናትን ለመተንተን እና ጥልቅ ምርመራ ለማድረግ የበለጠ እንደሚረዳ በኦክስፎርድ ሚሽን የጥናት ማዕከል የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተልእኮ ዕይታ መረዳት ሥራ መሪ ዶ/ር ራልፍ ሊ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ''በእጅ የተጻፈ ሰነድ ወደ ዲጂታል ሲቀየር ማረም፣ መለወጥ፣ ማስተካከል እና ማደራጀት ይቻላል፡፡ ይህም በርካታ አጋጣሚዎችን ይፈጥራል። በተጨማሪም ዲጂታል ጽሑፍን ለመተንተን የሚያስችሉ አዳዲስ መንገዶች ይፈጠራሉ፡፡'' ሲሉ ባለሙያው አብራርተዋል። ዶ/ር ራልፍ፣ ትኩረቱን በኢትዮጵያ ጥንታዊ ድርሳናት ጥናት ላይ አድርጎ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከተከፈተው ትምህርታዊ መድረክ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ያነሷቸውን ተጨማሪ ሐሳቦችን ለማግኘት ቪዲዮውን ይመለከቱ፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኢትዮጵያ የብራና ላይ ጽሑፎችን ዲጂታላይዝ ማድረግ እውቀት የመጠበቅ እና የመንከባከብ ትልቅ ተግባር ነው - ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ የብራና ላይ ጽሑፎችን ዲጂታላይዝ ማድረግ እውቀት የመጠበቅ እና የመንከባከብ ትልቅ ተግባር ነው - ባለሙያ
2026-09-22T08:25+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/16/5313995_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_ddda4de813a9b32621f4a6241b074b2c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ የብራና ላይ ጽሑፎችን ዲጂታላይዝ ማድረግ እውቀት የመጠበቅ እና የመንከባከብ ትልቅ ተግባር ነው - ባለሙያ
08:25 22.09.2026 (የተሻሻለ: 08:34 22.09.2026) የኢትዮጵያ የብራና ላይ ጽሑፎችን ዲጂታላይዝ ማድረግ እውቀት የመጠበቅ እና የመንከባከብ ትልቅ ተግባር ነው - ባለሙያ
የቅጅ ሥራው በዲጂታል መልክ የተቀየሩ ጥንታዊ ድርሳናትን ለመተንተን እና ጥልቅ ምርመራ ለማድረግ የበለጠ እንደሚረዳ በኦክስፎርድ ሚሽን የጥናት ማዕከል የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተልእኮ ዕይታ መረዳት ሥራ መሪ ዶ/ር ራልፍ ሊ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
''በእጅ የተጻፈ ሰነድ ወደ ዲጂታል ሲቀየር ማረም፣ መለወጥ፣ ማስተካከል እና ማደራጀት ይቻላል፡፡ ይህም በርካታ አጋጣሚዎችን ይፈጥራል። በተጨማሪም ዲጂታል ጽሑፍን ለመተንተን የሚያስችሉ አዳዲስ መንገዶች ይፈጠራሉ፡፡'' ሲሉ ባለሙያው አብራርተዋል።
ዶ/ር ራልፍ፣ ትኩረቱን በኢትዮጵያ ጥንታዊ ድርሳናት ጥናት ላይ አድርጎ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከተከፈተው ትምህርታዊ መድረክ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ያነሷቸውን ተጨማሪ ሐሳቦችን ለማግኘት ቪዲዮውን ይመለከቱ፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X