- Sputnik አፍሪካ, 1920
The African Heights show
ወቅታዊ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች፣ አዳዲስ መረጃዎች እና በደቡባዊው ዓለም ሀገራት መካከል ጠንካራ ትስስር የሚፈጥሩ አበይት ክስተቶች የሚዳሰሱበት ፕሮግራም።

የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን በኢትዮጵያ፡ ተግዳሮቶችና ዕድሎች

የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን በኢትዮጵያ፡ ተግዳሮቶችና ዕድሎች
ሰብስክራይብ
''አሁን ባለንበት የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ዘመን መሠታዊ አገልግሎቶችን ማቅረብ ላይ ወይም በማቅረብ ሂደት ላይ ነው ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ያለችው'' ሲሉ የዲጂታል ሽግግርና ቴክኖሎጂ አስተዳደር አማካሪ እስክንድር መስፍን ቸርነት ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሁለት ወቅታዊና ወሳኝ ጉዳዮችን በሚዳስሰው የዛሬው የአፍሪካን ሃይትስ ፕሮግራም በክፍል አንድ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እድገት ለኢትዮጵያ የሚያቀርባቸውን መልካሜ ዕድሎች፣ እንዲሁም በዘርፉ ያሉ ተግዳሮቶችን እንቃኛለን። የዲጂታል ሽግግርና ቴክኖሎጂ አስተዳደር አማካሪ እስክንድር መስፍን ቸርነት በዚህ ዙሪያ ያለውን ዕይታና ትንታኔ ያካፍሉናል። አፍሪካ ወሳኝ ማዕድናት ያላቸውን ስትራቴጂያዊ ጠቀሜታ፣ ማዕድናትን በአገር ውስጥ እሴት ጨምሮ የማቀናበር እድሎችና በዘርፉ ስላሉ ጉዳዮችም ዳሰሳ አድርገናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ ፡
አዳዲስ ዜናዎች
0