https://amh.sputniknews.africa/20260921/5330412.html
የዌልነስ ኢኮኖሚ፡ ከግል ጤና እስከ የኢኮኖሚ ዕድል
የዌልነስ ኢኮኖሚ፡ ከግል ጤና እስከ የኢኮኖሚ ዕድል
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የ"ኮንቲነንታል ድሪፍት" ዝግጅታችን፣ የአፍሪካን የዌልነስ ኢኮኖሚ፣ የሴቶችን ጤና እና የአካል ብቃት፣ የሀገር ውስጥ የዌልነስ ንግዶችን እና ዘርፉ ለሰው ሀብትና ለኢኮኖሚ ዕድገት ሊኖረው የሚችለውን ሚና እንቃኛለን። የዌልነስ ንግዶች ከጂም እና... 21.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-21T18:02+0300
2026-09-21T18:02+0300
2026-09-23T18:02+0300
continental drift
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/17/5330254_1:0:2257:1269_1920x0_80_0_0_4822a1cf12d1e05c6ce38bd6efa853b7.png
የዌልነስ ኢኮኖሚ፡ ከግል ጤና እስከ የኢኮኖሚ ዕድል
Sputnik አፍሪካ
የዌልነስ ኢኮኖሚ፡ ከግል ጤና እስከ የኢኮኖሚ ዕድል
በዛሬው የ"ኮንቲነንታል ድሪፍት" ዝግጅታችን፣ የአፍሪካን የዌልነስ ኢኮኖሚ፣ የሴቶችን ጤና እና የአካል ብቃት፣ የሀገር ውስጥ የዌልነስ ንግዶችን እና ዘርፉ ለሰው ሀብትና ለኢኮኖሚ ዕድገት ሊኖረው የሚችለውን ሚና እንቃኛለን። የዌልነስ ንግዶች ከጂም እና ከአካል ብቃት ክፍሎች ባሻገር ሥራ መፍጠር፣ የስፖርት ልብስና መሣሪያ አቅራቢዎችን መደገፍ እና የአካባቢ የንግድ ሰንሰለትን ማሳደግ ይችላሉ። ታዲያ የኢትዮጵያ የአትሌቲክስ ዝና ወደ የሀገር ውስጥ የስፖርት፣ የአካል ብቃት እና የዌልነስ ብራንዶች ሊቀየር ይችላል? እነዚህስ ከኢትዮጵያ አልፈው ወደ ሌሎች የአፍሪካ ገበያዎች ሊስፋፉ ይችላሉ?ለዚህም የአፍሮሂት ፋትነስ መሥራች እና ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሐምራዊት ግዛው ጋር ያደረግነውን ውይይት እናቀርባለን።ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/17/5330254_283:0:1975:1269_1920x0_80_0_0_b3979b80fd0d05e45400dc63ebe1eecf.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
аудио
የዌልነስ ኢኮኖሚ፡ ከግል ጤና እስከ የኢኮኖሚ ዕድል
18:02 21.09.2026 (የተሻሻለ: 18:02 23.09.2026) ዌልነስ እና የአካል ብቃት ብዙውን ጊዜ ከግል አኗኗር እና ከጤና ጋር ብቻ የሚያያዙ ጉዳዮች እንደሆኑ ይታሰባል። ነገር ግን ዘርፉ ከዚህ በላይ ሊሄድ ይችላል። የዌልነስ ንግዶች ሥራ መፍጠር፣ የአካባቢ አቅራቢዎችን ማሳደግ እና ለሴቶች ተስማሚ የሆኑ አገልግሎቶችን መፍጠር የሚችሉ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎች ናቸው።
“ኢትዮጵያውያን በዓለም ደረጃ ከሚታወቁባቸው ነገሮች አንዱ በሩጫ ስፖርት ያላቸው ብቃት ነው። እናም አትሌቶቻችን የሚደግፏቸው ብዙ የሀገር ውስጥ ብራንዶች እንዲኖሩን ትልቅ ዕድል አለ።” — ሐምራዊት ግዛው የ"አፍሮሂት ፋትነስ"መሥራች እና ማኔጂንግ ዳይሬክተር
በዛሬው የ"ኮንቲነንታል ድሪፍት" ዝግጅታችን፣ የአፍሪካን የዌልነስ ኢኮኖሚ፣ የሴቶችን ጤና እና የአካል ብቃት፣ የሀገር ውስጥ የዌልነስ ንግዶችን እና ዘርፉ ለሰው ሀብትና ለኢኮኖሚ ዕድገት ሊኖረው የሚችለውን ሚና እንቃኛለን። የዌልነስ ንግዶች ከጂም እና ከአካል ብቃት ክፍሎች ባሻገር ሥራ መፍጠር፣ የስፖርት ልብስና መሣሪያ አቅራቢዎችን መደገፍ እና የአካባቢ የንግድ ሰንሰለትን ማሳደግ ይችላሉ። ታዲያ የኢትዮጵያ የአትሌቲክስ ዝና ወደ የሀገር ውስጥ የስፖርት፣ የአካል ብቃት እና የዌልነስ ብራንዶች ሊቀየር ይችላል? እነዚህስ ከኢትዮጵያ አልፈው ወደ ሌሎች የአፍሪካ ገበያዎች ሊስፋፉ ይችላሉ?ለዚህም የአፍሮሂት ፋትነስ መሥራች እና ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሐምራዊት ግዛው ጋር ያደረግነውን ውይይት እናቀርባለን።
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ
Apple Podcasts –
Deezer –
Afripods –
Spotify –
Pocket Casts –
Podcast Addict –
CastBox