በኢትዮጵያ ታግዶ የቆየው የስፖርት ውርርድ ሊመለስ ነው፤ ሕጉ ግን ይጠነክራል
20:25 21.09.2026 (የተሻሻለ: 20:34 21.09.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
በኢትዮጵያ ታግዶ የቆየው የስፖርት ውርርድ ሊመለስ ነው፤ ሕጉ ግን ይጠነክራል
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የስፖርት ውርርድ (ቤቲንግ) እና ዲጂታል ሎተሪ በጥብቅ አዲስ አሠራር ሊያስጀምር መሆኑ ተዘግቧል፡፡
በታኅሣሥ 2018 የ22 ድርጅቶች ፈቃድ የታገደ ሲሆን በሀገር አቀፍ ደረጃ የሁሉም የስፖርት ውርርድ ድርጅቶች ፈቃድ መሰረዙ ይታወሳል፡፡
የውርርድ አገልግሎቶቹን ድጋሚ እንዲጀመሩ ያስገደዱ ምክንያቶችን ለማወቅ የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመለከቱ።
እርስዎ ውሳኔውን እንዴት አገኙት? ሐሳብዎን በአስተያየት መስጫው ያካፍሉን
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X