የቡና ወጪ ንግድ ታሪካዊ ስኬት፦ ከ17 ዓመታት ገቢ ጋር የሚቀራረብ የ1 ዓመት ከፍተኛ ውጤት

ሰብስክራይብ

የቡና ወጪ ንግድ ታሪካዊ ስኬት፦ ከ17 ዓመታት ገቢ ጋር የሚቀራረብ የ1 ዓመት ከፍተኛ ውጤት

በ2018 የበጀት ዓመት ብቻ ከቡና ወጪ ንግድ 3.1 በላይ ቢሊዮን ዶላር የተገኘ ሲሆን በአንድ ዓመት የተገኘው ይህ ገቢ፣ ባለፉት 17 ዓመታት በአጠቃላይ ከተገኘው 3.3 ቢሊዮን ዶላር ጋር የሚቀራረብ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡

ዋና ዋና ነጥቦች፦

የአረንጓዴ አሻራ እና የቡና ተክሎች፦ በየዓመቱ በቢሊዮን ከሚተከሉ ችግኞች መካከል ሰፊውን ቁጥር የሚይዙት የቡና ችግኞች ናቸው።

የአየር ንብረት እና ምርታማነት፦ የቡና ችግኞችን መተከል ደኖችን መልሶ ለማቋቋም፣ ሥነ-ምኅዳርን ለመጠበቅ እና ለቡና ምርታማነት አስፈላጊ የሆነውን የአየር ንብረት ለመፍጠር ይረዳል።

የሰው ሠራሽ አስተውሎት ሚና፦ ኢትዮጵያ የቡና በሽታዎችን ለመለየትና ለማከም የሚያስችሉ አዳዲስ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂዎችን እና ምርምሮችን በማሳደግ ላይ ትገኛለች።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0