አሁንም ምዕራባውያን ቴክኖሎጂያቸውን ለማስቀጠል ወደ አፍሪካ መጥተው ማዕድናትን እና የተፈጥሮ ሀብቶችን መውሰድ ይፈለጋሉ - ባለሙያ

ሰብስክራይብ

አሁንም ምዕራባውያን ቴክኖሎጂያቸውን ለማስቀጠል ወደ አፍሪካ መጥተው ማዕድናትን እና የተፈጥሮ ሀብቶችን መውሰድ ይፈለጋሉ - ባለሙያ

ለዓለም አቀፍ የሙቀት መጨመር ዋንኛው ምክንያት የምዕራባውያን የአኗኗር ዘይቤ እና የተፈጥሮ ሀባት ብዝበዛ ብሎም አሟጦ መጠቀም ውጤት መሆኑን የጤና እና ደህነንት ንድፍ አውጪ እንዲሁም የሥርዓተ ትምህርት አዘጋጁ አሎነዞ ዞቺ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

አሎንዞ ዞቺ፣ "'ዓለም አቀፍ የሙቀት መጨመር እየተከሰተ ነው' ብለን ዝም ብለን ማውራት አንችልም። እንዴት ነው እየተከሰተ ያለው? የዓለም አቀፍ የሙቀት መጨመር መንስኤዎች ምንድን ናቸው? አብዛኛውን ብክለት የሚያደርሰው ማን ነው? ​ስለዚህ ጉዳዩ ሰፊ እና ትልቅ ነው" ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡

ባለሙያው ትኩረቱን በታሪክ፣ በባሕል፣ በማካካሻ ፍትሕ፣ በአየር ንብረት ለውጥ መፍትሄዎች እና የእውቀት ሽግግር ላይ አድርጎ በአዲስ አበባ ከተካሄደው ዓለም አቀፍ የውይይት መድረክ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ያነሷቸውን ተጨማሪ ሐሳቦችን ለማግኘት ቪዲዮውን ይመለከቱ፡፡

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0