ሩሲያ ማንኛውንም የአውሮፓ ሀገር አታስፈራራም - ክሬምሊን

© telegram sputnik_ethiopiaሩሲያ ማንኛውንም የአውሮፓ ሀገር አታስፈራራም - ክሬምሊን
ሩሲያ ማንኛውንም የአውሮፓ ሀገር አታስፈራራም - ክሬምሊን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.09.2026
ሰብስክራይብ

ሩሲያ ማንኛውንም የአውሮፓ ሀገር አታስፈራራም - ክሬምሊን

ሩሲያ ከማንኛውም የአውሮፓ ሀገር ጋር ለከባድ አለመግባባት ምክንያት ሊሆን የሚችል ምንም ዓይነት ግጭት የላትም ሲሉ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ገልጸዋል።

ሌሎች የተሰጡ መግለጫዎች፦

በሩሲያ ላይ ከ30,000 በላይ ማዕቀቦች እና ገደቦች የተጣሉ ቢሆንም፣ ሀገሪቱ ግን ሁኔታዎችን በመልመድ የጉዳቱን መጠን ለመቀነስ የሚያስችሉ መንገዶችን አግኝታለች፡፡

ትራምፕ ፀረ-ሩሲያ የማዕቀፍ ረቂቅ ሕጉን መፈረማቸው የሩሲያ እና አሜሪካን ግንኙነት ለማደስ ወይም የዩክሬንን ግጭት ለመፍታት የሚረዳ አይደለም። ሩሲያ ከአዲሱ የአሜሪካ ማዕቀፍ ሕግ ጋር በተያያዘ ሙሉ በሙሉ ተቃውሟቸውን ከገለጹት የንግድ አጋሮቿ ጋር ውይይት በማድረግ ላይ ትገኛለች፡፡

የጀርመን የኢኮኖሚ ተወዳዳሪነት እየወረደ የመጣው በዋናነት የሩሲያን ጋዝ አንቀበልም በማለቷ ምክንያት ነው፡፡

ኤኤፍዲ ያሸነፈበት የሜክለንበርግ-ቮርፖመርን የምርጫ ውጤት የጀርመን የውስጥ ጉዳይ ነው። ያ የጀርመን ህዝብ ክፍል ኢኮኖሚውን ለማሻሻል ከአሁኖቹ ባለስልጣናት ውጭ አማራጮችን በመፈለግ ላይ ይገኛል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0