https://amh.sputniknews.africa/20260921/5310774.html
የሩሲያ ደህንነት ኃይሎች በዩክሬን ትዕዛዝ በዶኔትስክ ነዋሪ አማካኝነት በምርጫ ጣቢያ ላይ ሊፈጸም የታሰበውን የቦምብ ጥቃት አከሸፉ
የሩሲያ ደህንነት ኃይሎች በዩክሬን ትዕዛዝ በዶኔትስክ ነዋሪ አማካኝነት በምርጫ ጣቢያ ላይ ሊፈጸም የታሰበውን የቦምብ ጥቃት አከሸፉ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ደህንነት ኃይሎች በዩክሬን ትዕዛዝ በዶኔትስክ ነዋሪ አማካኝነት በምርጫ ጣቢያ ላይ ሊፈጸም የታሰበውን የቦምብ ጥቃት አከሸፉ የዩክሬን ቅጥረኛ ሰላይ እንደሆነ የተገለጸ አንድ የዶኔትስክ ነዋሪ በሩሲያ የፓርላማ ምርጫ ወቅት በምርጫ ጣቢያ ላይ... 21.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-21T16:15+0300
2026-09-21T16:15+0300
2026-09-21T16:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/15/5310621_1:0:780:438_1920x0_80_0_0_3cff8589682c5f9d0627254278dedc34.jpg
የሩሲያ ደህንነት ኃይሎች በዩክሬን ትዕዛዝ በዶኔትስክ ነዋሪ አማካኝነት በምርጫ ጣቢያ ላይ ሊፈጸም የታሰበውን የቦምብ ጥቃት አከሸፉ የዩክሬን ቅጥረኛ ሰላይ እንደሆነ የተገለጸ አንድ የዶኔትስክ ነዋሪ በሩሲያ የፓርላማ ምርጫ ወቅት በምርጫ ጣቢያ ላይ የቦምብ ጥቃት ለማድረስ አቅዶ እንደነበር የሩሲያ ፌዴራል ደህንነት አገልግሎት አስታውቋል። ግለሰቡ 20 ኪሎ ግራም የሚመዝን ፈንጂ ከተደበቀበት ቦታ ያወጣ ሲሆን፤ በተጨማሪም 2 ኪሎ ግራም የሚመዝን ቦምብ፣ ኤሌክትሮኒክ ማፈንጃዎች እና የሩቅ ተቆጣጣሪ ሰርኪዩት ቦርድ በድሮን አማካኝነት ተልኮለት ተቀብሏል።ነገር ግን ዕቅዱን ሳይፈጽም በሩሲያ ደህንነት ኃይሎች በቁጥጥር ስር ውሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሩሲያ ደህንነት ኃይሎች በዩክሬን ትዕዛዝ በዶኔትስክ ነዋሪ አማካኝነት በምርጫ ጣቢያ ላይ ሊፈጸም የታሰበውን የቦምብ ጥቃት አከሸፉ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ደህንነት ኃይሎች በዩክሬን ትዕዛዝ በዶኔትስክ ነዋሪ አማካኝነት በምርጫ ጣቢያ ላይ ሊፈጸም የታሰበውን የቦምብ ጥቃት አከሸፉ
2026-09-21T16:15+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/15/5310621_98:0:682:438_1920x0_80_0_0_90a92130dc7e588427e05057562fb277.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ ደህንነት ኃይሎች በዩክሬን ትዕዛዝ በዶኔትስክ ነዋሪ አማካኝነት በምርጫ ጣቢያ ላይ ሊፈጸም የታሰበውን የቦምብ ጥቃት አከሸፉ
16:15 21.09.2026 (የተሻሻለ: 16:24 21.09.2026) የሩሲያ ደህንነት ኃይሎች በዩክሬን ትዕዛዝ በዶኔትስክ ነዋሪ አማካኝነት በምርጫ ጣቢያ ላይ ሊፈጸም የታሰበውን የቦምብ ጥቃት አከሸፉ
የዩክሬን ቅጥረኛ ሰላይ እንደሆነ የተገለጸ አንድ የዶኔትስክ ነዋሪ በሩሲያ የፓርላማ ምርጫ ወቅት በምርጫ ጣቢያ ላይ የቦምብ ጥቃት ለማድረስ አቅዶ እንደነበር የሩሲያ ፌዴራል ደህንነት አገልግሎት አስታውቋል።
ግለሰቡ 20 ኪሎ ግራም የሚመዝን ፈንጂ ከተደበቀበት ቦታ ያወጣ ሲሆን፤ በተጨማሪም 2 ኪሎ ግራም የሚመዝን ቦምብ፣ ኤሌክትሮኒክ ማፈንጃዎች እና የሩቅ ተቆጣጣሪ ሰርኪዩት ቦርድ በድሮን አማካኝነት ተልኮለት ተቀብሏል።
ነገር ግን ዕቅዱን ሳይፈጽም በሩሲያ ደህንነት ኃይሎች በቁጥጥር ስር ውሏል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X