https://amh.sputniknews.africa/20260921/5306065.html
የመገናኛ ብዙኃን ስለ ማሻሻያዎች ከመዘገብ ባለፈ ለሕዝቡ በሚያመጡት ጥቅም ዙሪያ ጥያቄ ማንሳት አለባቸው - ቡሩንዳዊ ጋዜጠኛ
የመገናኛ ብዙኃን ስለ ማሻሻያዎች ከመዘገብ ባለፈ ለሕዝቡ በሚያመጡት ጥቅም ዙሪያ ጥያቄ ማንሳት አለባቸው - ቡሩንዳዊ ጋዜጠኛ
Sputnik አፍሪካ
የመገናኛ ብዙኃን ስለ ማሻሻያዎች ከመዘገብ ባለፈ ለሕዝቡ በሚያመጡት ጥቅም ዙሪያ ጥያቄ ማንሳት አለባቸው - ቡሩንዳዊ ጋዜጠኛ ጋዜጠኞች ስለመንግሥት ማሻሻያ መጀመር ወይም ስለ አንድ ምርት ከመዘገብ ባለፈ፤ በመጀመሪያ ስለ ጥቅሙ፣ ስለ ዐውዱ እና ስለ... 21.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-21T09:02+0300
2026-09-21T09:02+0300
2026-09-21T09:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/15/5305912_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_254e4fefffa5d2fb0de3eff0517f8dc3.jpg
የመገናኛ ብዙኃን ስለ ማሻሻያዎች ከመዘገብ ባለፈ ለሕዝቡ በሚያመጡት ጥቅም ዙሪያ ጥያቄ ማንሳት አለባቸው - ቡሩንዳዊ ጋዜጠኛ ጋዜጠኞች ስለመንግሥት ማሻሻያ መጀመር ወይም ስለ አንድ ምርት ከመዘገብ ባለፈ፤ በመጀመሪያ ስለ ጥቅሙ፣ ስለ ዐውዱ እና ስለ ኤኮኖሚ ሞዴሉ መጠየቅ አለባቸው ሲሉ የበይነመረብ ሚዲያ አይሪስ ኒውስ ዋና ዳይሬክተር ጊዮም ሙሆዛ ተናግረዋል። ሙሆዛ በቡጁምቡራ ከተካሄደው የቡሩንዲ ሚዲያ ፎረም 2026 ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት አስተያየት፤ የቡሩንዲ መንግሥት ጋዜጠኞች መስክ ወጥተው ከ80% በላይ የሚሆነውን አምራች ሕዝብ የሚያንቀሳቅሰው ግብርናን ጨምሮ ሌሎች ዘርፎችንም እንዲያበረቱ አስፈላጊውን ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የመገናኛ ብዙኃን ስለ ማሻሻያዎች ከመዘገብ ባለፈ ለሕዝቡ በሚያመጡት ጥቅም ዙሪያ ጥያቄ ማንሳት አለባቸው - ቡሩንዳዊ ጋዜጠኛ
Sputnik አፍሪካ
የመገናኛ ብዙኃን ስለ ማሻሻያዎች ከመዘገብ ባለፈ ለሕዝቡ በሚያመጡት ጥቅም ዙሪያ ጥያቄ ማንሳት አለባቸው - ቡሩንዳዊ ጋዜጠኛ
2026-09-21T09:02+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/15/5305912_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_a56ef182fd1bf7ff3f649718f39a4a04.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የመገናኛ ብዙኃን ስለ ማሻሻያዎች ከመዘገብ ባለፈ ለሕዝቡ በሚያመጡት ጥቅም ዙሪያ ጥያቄ ማንሳት አለባቸው - ቡሩንዳዊ ጋዜጠኛ
09:02 21.09.2026 (የተሻሻለ: 09:04 21.09.2026) የመገናኛ ብዙኃን ስለ ማሻሻያዎች ከመዘገብ ባለፈ ለሕዝቡ በሚያመጡት ጥቅም ዙሪያ ጥያቄ ማንሳት አለባቸው - ቡሩንዳዊ ጋዜጠኛ
ጋዜጠኞች ስለመንግሥት ማሻሻያ መጀመር ወይም ስለ አንድ ምርት ከመዘገብ ባለፈ፤ በመጀመሪያ ስለ ጥቅሙ፣ ስለ ዐውዱ እና ስለ ኤኮኖሚ ሞዴሉ መጠየቅ አለባቸው ሲሉ የበይነመረብ ሚዲያ አይሪስ ኒውስ ዋና ዳይሬክተር ጊዮም ሙሆዛ ተናግረዋል።
ሙሆዛ በቡጁምቡራ ከተካሄደው የቡሩንዲ ሚዲያ ፎረም 2026 ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት አስተያየት፤ የቡሩንዲ መንግሥት ጋዜጠኞች መስክ ወጥተው ከ80% በላይ የሚሆነውን አምራች ሕዝብ የሚያንቀሳቅሰው ግብርናን ጨምሮ ሌሎች ዘርፎችንም እንዲያበረቱ አስፈላጊውን ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X