https://amh.sputniknews.africa/20260920/5304314.html
ኬንያዊቷ አትሌት በሴቶች ምድብ ግማሽ ማራቶን በአንድ ሰከንድ የዓለም ክብረ ወሰንን አሻሻለች
ኬንያዊቷ አትሌት በሴቶች ምድብ ግማሽ ማራቶን በአንድ ሰከንድ የዓለም ክብረ ወሰንን አሻሻለች
Sputnik አፍሪካ
ኬንያዊቷ አትሌት በሴቶች ምድብ ግማሽ ማራቶን በአንድ ሰከንድ የዓለም ክብረ ወሰንን አሻሻለች አትሌት አግነስ ንጌቲች በኮፐንሃገን በተካሄደው የዓለም አትሌቲክስ የጎዳና ሩጫ ሻምፒዮና ላይ የሴቶች ብቻ ግማሽ ማራቶን ውድድርን በ1:05:15 በማጠናቀቅ... 20.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-20T19:21+0300
2026-09-20T19:21+0300
2026-09-20T19:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/14/5304161_0:438:720:843_1920x0_80_0_0_e552d482b545a6219ae4bcb930eb17e7.jpg
ኬንያዊቷ አትሌት በሴቶች ምድብ ግማሽ ማራቶን በአንድ ሰከንድ የዓለም ክብረ ወሰንን አሻሻለች አትሌት አግነስ ንጌቲች በኮፐንሃገን በተካሄደው የዓለም አትሌቲክስ የጎዳና ሩጫ ሻምፒዮና ላይ የሴቶች ብቻ ግማሽ ማራቶን ውድድርን በ1:05:15 በማጠናቀቅ የወርቅ ሜዳሊያ አሸንፋለች ሲል የዓለም አትሌቲክስ አስታውቋል። ንጌቲችን የቡድን አጋሯን ቬሮኒካ ሎሌኦ በ50 ሰከንዶች ቀድማ ገብታለች። አግነስ ንጌቲች 1:05:15 ቬሮኒካ ሎሌኦ 1:06:05 ፍሎረንስ ኒዮንኩሩ 1:06:08 ንጌቲች የሴቶች ብቻ የ10 ኪሎ ሜትር የዓለም ክብረወሰንን ጨምሮ የሦስት የዓለም ሪኮርዶች ባለቤት ናት።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኬንያዊቷ አትሌት በሴቶች ምድብ ግማሽ ማራቶን በአንድ ሰከንድ የዓለም ክብረ ወሰንን አሻሻለች
Sputnik አፍሪካ
ኬንያዊቷ አትሌት በሴቶች ምድብ ግማሽ ማራቶን በአንድ ሰከንድ የዓለም ክብረ ወሰንን አሻሻለች
2026-09-20T19:21+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/14/5304161_0:370:720:910_1920x0_80_0_0_082bb0df9d19bdd16b5b447a0b615912.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኬንያዊቷ አትሌት በሴቶች ምድብ ግማሽ ማራቶን በአንድ ሰከንድ የዓለም ክብረ ወሰንን አሻሻለች
19:21 20.09.2026 (የተሻሻለ: 19:24 20.09.2026) ኬንያዊቷ አትሌት በሴቶች ምድብ ግማሽ ማራቶን በአንድ ሰከንድ የዓለም ክብረ ወሰንን አሻሻለች
አትሌት አግነስ ንጌቲች በኮፐንሃገን በተካሄደው የዓለም አትሌቲክስ የጎዳና ሩጫ ሻምፒዮና ላይ የሴቶች ብቻ ግማሽ ማራቶን ውድድርን በ1:05:15 በማጠናቀቅ የወርቅ ሜዳሊያ አሸንፋለች ሲል የዓለም አትሌቲክስ አስታውቋል።
ንጌቲችን የቡድን አጋሯን ቬሮኒካ ሎሌኦ በ50 ሰከንዶች ቀድማ ገብታለች።
አግነስ ንጌቲች 1:05:15
ቬሮኒካ ሎሌኦ 1:06:05
ፍሎረንስ ኒዮንኩሩ 1:06:08
ንጌቲች የሴቶች ብቻ የ10 ኪሎ ሜትር የዓለም ክብረወሰንን ጨምሮ የሦስት የዓለም ሪኮርዶች ባለቤት ናት።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X