https://amh.sputniknews.africa/20260920/5303878.html
ፈረንሳይ የሩሲያ ተጽዕኖ እያደገ በመምጣቱ አፍሪካን አለውልሽ የምትልበት መንገድ አጥታለች - ባለሙያ
ፈረንሳይ የሩሲያ ተጽዕኖ እያደገ በመምጣቱ አፍሪካን አለውልሽ የምትልበት መንገድ አጥታለች - ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
ፈረንሳይ የሩሲያ ተጽዕኖ እያደገ በመምጣቱ አፍሪካን አለውልሽ የምትልበት መንገድ አጥታለች - ባለሙያ በአፍሪካ ተጽዕኖዋን እያጣች ያለችው ፈረንሳይ፤ ሩሲያ መጪውን ግዜ እንደምትወክልና የአፍሪካውያን ወዳጅ አጋር መሆኗን ተረድታለች ሲሉ በጄኔቫ የአረብ... 20.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-20T18:44+0300
2026-09-20T18:44+0300
2026-09-20T18:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/14/5303725_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_e63d229a1749cf3bc75636effaa77cdd.jpg
ፈረንሳይ የሩሲያ ተጽዕኖ እያደገ በመምጣቱ አፍሪካን አለውልሽ የምትልበት መንገድ አጥታለች - ባለሙያ በአፍሪካ ተጽዕኖዋን እያጣች ያለችው ፈረንሳይ፤ ሩሲያ መጪውን ግዜ እንደምትወክልና የአፍሪካውያን ወዳጅ አጋር መሆኗን ተረድታለች ሲሉ በጄኔቫ የአረብ የፖለቲካ እና ማኅበራዊ ጥናቶች ማዕከል ዳይሬክተር እና የፖለቲካ ተመራማሪ ሪያድ ሲዳዊ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። "ከሩሲያ ጋር ያለው ግንኙነት ሁለቱንም ወገን ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው። ሩሲያ የምትጠቀመውን ያህል አፍሪካውያንም ይጠቀማሉ። ከምዕራባውያን ጋር ያለው ግንኙነት ግን የተለየ ነው" ሲሉ አብራርተዋል። ሩሲያ ሉዓላዊነታቸውን ማረጋገጥ የሚፈልጉ የአፍሪካ ሀገሮችን መደገፏን ቀጥላለች ሲሉ ሲዳዊ አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ፈረንሳይ የሩሲያ ተጽዕኖ እያደገ በመምጣቱ አፍሪካን አለውልሽ የምትልበት መንገድ አጥታለች - ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
ፈረንሳይ የሩሲያ ተጽዕኖ እያደገ በመምጣቱ አፍሪካን አለውልሽ የምትልበት መንገድ አጥታለች - ባለሙያ
2026-09-20T18:44+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/14/5303725_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_9dd67cebd958298a153649b5c307fce1.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፈረንሳይ የሩሲያ ተጽዕኖ እያደገ በመምጣቱ አፍሪካን አለውልሽ የምትልበት መንገድ አጥታለች - ባለሙያ
18:44 20.09.2026 (የተሻሻለ: 18:54 20.09.2026) ፈረንሳይ የሩሲያ ተጽዕኖ እያደገ በመምጣቱ አፍሪካን አለውልሽ የምትልበት መንገድ አጥታለች - ባለሙያ
በአፍሪካ ተጽዕኖዋን እያጣች ያለችው ፈረንሳይ፤ ሩሲያ መጪውን ግዜ እንደምትወክልና የአፍሪካውያን ወዳጅ አጋር መሆኗን ተረድታለች ሲሉ በጄኔቫ የአረብ የፖለቲካ እና ማኅበራዊ ጥናቶች ማዕከል ዳይሬክተር እና የፖለቲካ ተመራማሪ ሪያድ ሲዳዊ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"ከሩሲያ ጋር ያለው ግንኙነት ሁለቱንም ወገን ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው። ሩሲያ የምትጠቀመውን ያህል አፍሪካውያንም ይጠቀማሉ። ከምዕራባውያን ጋር ያለው ግንኙነት ግን የተለየ ነው" ሲሉ አብራርተዋል።
ሩሲያ ሉዓላዊነታቸውን ማረጋገጥ የሚፈልጉ የአፍሪካ ሀገሮችን መደገፏን ቀጥላለች ሲሉ ሲዳዊ አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X