አውሮፓውያን አፍሪካን ለመቀራመት በበርሊን ያደረጉትን ስብሰባ የተመለከተ የኪነ-ጥበብ ሥራ ለዕይታ ቀረበ

ሰብስክራይብ

አውሮፓውያን አፍሪካን ለመቀራመት በበርሊን ያደረጉትን ስብሰባ የተመለከተ የኪነ-ጥበብ ሥራ ለዕይታ ቀረበ

“የሚጨሰው ጠረጴዛ” የተሰኘው የጥበብ ሥራ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያው የሥነ-ጥበብ ፕሮፌሰር በቀለ መኮንን የተዘጋጀ ነው።

የጥበብ ኤግዚቢሽኑ ከዚህ ቀደም በጣሊያን ቀርቦ በበርካታ ዓለም አቀፍ ታዳሚዎች ዘንድ ከፍተኛ አድናቆትን እንዳተረፈ ተዘገቧል።

በኢትዮጵያ ለዕይታ ሲቀርብ የመጀመሪያው ሲሆን በቀጣይ በየወሩ በተከታታይ እንደሚታይ ተገልጿል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0