አልጄሪያ የአልጀርስ ወደብን የሳኅል ቀጣና ተፈጥሯዊ የባሕር በር ለማድረግ ትሻለች - ቤኒናዊ ፖለቲከኛ

ሰብስክራይብ

አልጄሪያ የአልጀርስ ወደብን የሳኅል ቀጣና ተፈጥሯዊ የባሕር በር ለማድረግ ትሻለች - ቤኒናዊ ፖለቲከኛ

የሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር "ለሰሜን ሳኅል ቀጣና ሰላም እንዲሁም ወደቧ የእነዚህ ሀገራት ተፈጥሯዊ የባሕር በር እንዲሆን ፍላጎት አላት" ሲሉ በርቲን ኩቪ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

የአልጀርስ ወደብ መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ የባሕር በር ለሌላቸው የሳኅል ሀገራት አቅርቦት ለመላክ የተሻለ ሊያደርገው እንደሚችልም አክለዋል።

በዚህ ምክንያትም ዕቃዎች እንደ ኒጀር እና ለመሳሰሉት የሳኅል ሀገራት ከምዕራብ አፍሪካ መስመሮች ይልቅ በፍጥነት ሊደርሱ ይችላሉ ብለዋል።

ለተጨማሪ መረጃ ቪዲዮውን ይመልከቱ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0