https://amh.sputniknews.africa/20260920/5299749.html
ሩሲያ የፓርላማ ምርጫ እያካሄደች ባለችበት ወቅት የተሰነዘሩባትን መጠነ ሰፊ የድሮን ጥቃቶች መከተች
ሩሲያ የፓርላማ ምርጫ እያካሄደች ባለችበት ወቅት የተሰነዘሩባትን መጠነ ሰፊ የድሮን ጥቃቶች መከተች
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ የፓርላማ ምርጫ እያካሄደች ባለችበት ወቅት የተሰነዘሩባትን መጠነ ሰፊ የድሮን ጥቃቶች መከተች“እስካሁን ከተሰነዘሩት የጠላት የድሮን ጥቃቶች ትልቁ የሆነው ጥቃት ተጨናግፏል። ከትናንት ጀምሮ ወደ ሞስኮ እየተጠጉ የነበሩትን 450 ጨምሮ ከ1,600... 20.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-20T10:05+0300
2026-09-20T10:05+0300
2026-09-20T10:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/14/5299596_0:0:768:432_1920x0_80_0_0_f57a5193f49c7b9173a1703ac0a99b34.jpg
ሩሲያ የፓርላማ ምርጫ እያካሄደች ባለችበት ወቅት የተሰነዘሩባትን መጠነ ሰፊ የድሮን ጥቃቶች መከተች“እስካሁን ከተሰነዘሩት የጠላት የድሮን ጥቃቶች ትልቁ የሆነው ጥቃት ተጨናግፏል። ከትናንት ጀምሮ ወደ ሞስኮ እየተጠጉ የነበሩትን 450 ጨምሮ ከ1,600 በላይ ሰው አልባ አውሮፕላኖች በሁሉም የመከላከያ መስመሮች ላይ ተጨናግፈዋል" ሲሉ የሞስኮ ከንቲባ ሰርጌ ሶቢያኒን መግለጫ ሰጥተዋል።የአየር መከላከያ አባላት ላበረከቱት "የላቀ እና ቆራጥ" አገልግሎት ምሥጋናቸውን አቅርበዋል።ሆኖም ጥቂት ድሮኖች የሞስኮ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ ላይ የደረሱ ሲሆን አንደኛው ደግሞ የመኖሪያ ህንፃን መትቷል። የሰው ህይወት ግን አልጠፋም።"ይህ ታይቶ የማይታወቅ ጥቃት በግልጽ ምርጫውን ለማስተጓጎል የታለመ ነበር። ሆኖም አጥቂዎቹ አላማቸውን ማሳካት አልቻሉም።”በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/14/5299596_96:0:672:432_1920x0_80_0_0_b175824257ffaa002e046350754c9bb1.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ የፓርላማ ምርጫ እያካሄደች ባለችበት ወቅት የተሰነዘሩባትን መጠነ ሰፊ የድሮን ጥቃቶች መከተች
10:05 20.09.2026 (የተሻሻለ: 10:14 20.09.2026) ሩሲያ የፓርላማ ምርጫ እያካሄደች ባለችበት ወቅት የተሰነዘሩባትን መጠነ ሰፊ የድሮን ጥቃቶች መከተች
“እስካሁን ከተሰነዘሩት የጠላት የድሮን ጥቃቶች ትልቁ የሆነው ጥቃት ተጨናግፏል። ከትናንት ጀምሮ ወደ ሞስኮ እየተጠጉ የነበሩትን 450 ጨምሮ ከ1,600 በላይ ሰው አልባ አውሮፕላኖች በሁሉም የመከላከያ መስመሮች ላይ ተጨናግፈዋል" ሲሉ የሞስኮ ከንቲባ ሰርጌ ሶቢያኒን መግለጫ ሰጥተዋል።
የአየር መከላከያ አባላት ላበረከቱት "የላቀ እና ቆራጥ" አገልግሎት ምሥጋናቸውን አቅርበዋል።
ሆኖም ጥቂት ድሮኖች የሞስኮ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ ላይ የደረሱ ሲሆን አንደኛው ደግሞ የመኖሪያ ህንፃን መትቷል። የሰው ህይወት ግን አልጠፋም።
"ይህ ታይቶ የማይታወቅ ጥቃት በግልጽ ምርጫውን ለማስተጓጎል የታለመ ነበር። ሆኖም አጥቂዎቹ አላማቸውን ማሳካት አልቻሉም።”
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X