https://amh.sputniknews.africa/20260920/5299320.html
የጋዛ ህጻናት በእስራኤል ዛቻ የመጨረሻ የእፎይታ ማግኛ የወረቀት አሞራዎቻቸውን ተሰናበቱ
የጋዛ ህጻናት በእስራኤል ዛቻ የመጨረሻ የእፎይታ ማግኛ የወረቀት አሞራዎቻቸውን ተሰናበቱ
Sputnik አፍሪካ
የጋዛ ህጻናት በእስራኤል ዛቻ የመጨረሻ የእፎይታ ማግኛ የወረቀት አሞራዎቻቸውን ተሰናበቱ🪁 በከበባ ስር የሚኖሩት የጋዛ ህጻናት መጫወቻዎቻቸው እንኳ አልተረፈም። የወረቀት አሞራዎች (ካይቶች) ከመጫወቻነት ወደ ስጋት ምንጭነት—ከእፎይታ ማግኛ ወደ ጥቃት... 20.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-20T09:32+0300
2026-09-20T09:32+0300
2026-09-20T09:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/14/5299167_7:0:633:352_1920x0_80_0_0_ec17596d4424a92d167e544acf2c5041.jpg
የጋዛ ህጻናት በእስራኤል ዛቻ የመጨረሻ የእፎይታ ማግኛ የወረቀት አሞራዎቻቸውን ተሰናበቱ🪁 በከበባ ስር የሚኖሩት የጋዛ ህጻናት መጫወቻዎቻቸው እንኳ አልተረፈም። የወረቀት አሞራዎች (ካይቶች) ከመጫወቻነት ወደ ስጋት ምንጭነት—ከእፎይታ ማግኛ ወደ ጥቃት ኢላማነት ተለውጠዋል።ከቀላል ቁሶች የተሠራው ስለታምም ሆነ ፈንጂ ያልሆነው ይህ መጫወቻ፤ የልጅነት ትዝታ እና የፍልስጤማውያን ባሕል አካል ነው። ሆኖም በእስራኤል ውንጀላ እና ዛቻ ከደስታ ምልክትነት ወደ ስጋትነት ተቀይሯል። ለተጨማሪ ዝርዝር የቪዲዮ ዘገባውን ይመልከቱበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የጋዛ ህጻናት በእስራኤል ዛቻ የመጨረሻ የእፎይታ ማግኛ የወረቀት አሞራዎቻቸውን ተሰናበቱ
Sputnik አፍሪካ
የጋዛ ህጻናት በእስራኤል ዛቻ የመጨረሻ የእፎይታ ማግኛ የወረቀት አሞራዎቻቸውን ተሰናበቱ
2026-09-20T09:32+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/14/5299167_86:0:555:352_1920x0_80_0_0_01fc3f3a843338dda88863c749b50691.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የጋዛ ህጻናት በእስራኤል ዛቻ የመጨረሻ የእፎይታ ማግኛ የወረቀት አሞራዎቻቸውን ተሰናበቱ
09:32 20.09.2026 (የተሻሻለ: 09:34 20.09.2026) የጋዛ ህጻናት በእስራኤል ዛቻ የመጨረሻ የእፎይታ ማግኛ የወረቀት አሞራዎቻቸውን ተሰናበቱ
🪁 በከበባ ስር የሚኖሩት የጋዛ ህጻናት መጫወቻዎቻቸው እንኳ አልተረፈም። የወረቀት አሞራዎች (ካይቶች) ከመጫወቻነት ወደ ስጋት ምንጭነት—ከእፎይታ ማግኛ ወደ ጥቃት ኢላማነት ተለውጠዋል።
ከቀላል ቁሶች የተሠራው ስለታምም ሆነ ፈንጂ ያልሆነው ይህ መጫወቻ፤ የልጅነት ትዝታ እና የፍልስጤማውያን ባሕል አካል ነው። ሆኖም በእስራኤል ውንጀላ እና ዛቻ ከደስታ ምልክትነት ወደ ስጋትነት ተቀይሯል።
ለተጨማሪ ዝርዝር የቪዲዮ ዘገባውን ይመልከቱ
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X