የኢትዮጵያ የሰነደ መዋዕለ ንዋዮች ገበያ ለ11 ኩባንያዎች የመገበያያ ፍቃድ ሰጠ

© telegram sputnik_ethiopiaየኢትዮጵያ የሰነደ መዋዕለ ንዋዮች ገበያ ለ11 ኩባንያዎች የመገበያያ ፍቃድ ሰጠ
የኢትዮጵያ የሰነደ መዋዕለ ንዋዮች ገበያ ለ11 ኩባንያዎች የመገበያያ ፍቃድ ሰጠ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.09.2026
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ የሰነደ መዋዕለ ንዋዮች ገበያ ለ11 ኩባንያዎች የመገበያያ ፍቃድ ሰጠ

ፍቃድ ከተሰጣቸው ድርጅቶች መካከል አንዱ የፋይናንስ አገልግሎት ሰጪ ኩባንያ በሚቀጥለው ሳምንት ግብይት እንደሚጀምር ይጠበቃል።

በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕለ ንዋይ ገበያ ስድስት ኩባንያዎች ግብይት እያካሄዱ የሚገኙ ሲሆን አቢሲኒያ ባንክ በሐምሌ ወር መገባደጃ ገበያውን የተቀላቀለ የቅርብ ጊዜው ኩባንያ ነው።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0