https://amh.sputniknews.africa/20260919/5297995.html
የዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ የሠራተኞቹን ቁጥር እስከ ጎርጎሮሳውያኑ 2029 በእጥፍ ለማሳደግ አቀደ
የዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ የሠራተኞቹን ቁጥር እስከ ጎርጎሮሳውያኑ 2029 በእጥፍ ለማሳደግ አቀደ
Sputnik አፍሪካ
የዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ የሠራተኞቹን ቁጥር እስከ ጎርጎሮሳውያኑ 2029 በእጥፍ ለማሳደግ አቀደ የአፍሪካ ትልቁ የነዳጅ ማጣሪያ የምርት ማስፋፊያ ሥራውን ለመደገፍ እስከ እ.ኤ.አ 2029 ድረስ የሠራተኞቹን ቁጥር በእጥፍ ለማሳደግ ማቀዱን የዳንጎቴ... 19.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-19T20:47+0300
2026-09-19T20:47+0300
2026-09-19T21:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/13/5298065_0:12:1278:731_1920x0_80_0_0_d5f1af9c96ffade442477ac2cfef2dc6.jpg
የዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ የሠራተኞቹን ቁጥር እስከ ጎርጎሮሳውያኑ 2029 በእጥፍ ለማሳደግ አቀደ የአፍሪካ ትልቁ የነዳጅ ማጣሪያ የምርት ማስፋፊያ ሥራውን ለመደገፍ እስከ እ.ኤ.አ 2029 ድረስ የሠራተኞቹን ቁጥር በእጥፍ ለማሳደግ ማቀዱን የዳንጎቴ ኢንዱስትሪ ምክትል ፕሬዝዳንት ዴቫኩማር ኤድዊንን ጠቅሰው የሀገሪቱ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። “በማጣሪያው ውስጥ ያለው የሠራተኞች ቁጥር በውኃ ማጣሪያ ክፍል ካለው በስተቀር በተግባር እጥፍ ይሆናል። ምክንያቱም በዚያ ክፍል አስቀድሞ በቂ አቅም አለን” ብለዋል። በአጭር ጊዜ ውስጥ በትራንስፖርት ዘርፍ ተጨማሪ ሠራተኞችን የመቅጠር ሁኔታ የሚፈጠረው የሀገር ውስጥ የነዳጅ ፍላጎት ካደገ ብቻ መሆኑን ኤድዊን ጨምረው አብራርተዋል። በቅርቡ ማጣሪያው ለተጨማሪ ማስፋፊያ የሚሆን ወደ 1.6 ቢሊዮን ዶላር ገደማ ለማሰባሰብ ያለመ የመጀመሪያ ደረጃ የአክሲዮን ሽያጭ ይፋ ማድረጉ ይታወሳል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ የሠራተኞቹን ቁጥር እስከ ጎርጎሮሳውያኑ 2029 በእጥፍ ለማሳደግ አቀደ
Sputnik አፍሪካ
የዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ የሠራተኞቹን ቁጥር እስከ ጎርጎሮሳውያኑ 2029 በእጥፍ ለማሳደግ አቀደ
2026-09-19T20:47+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/13/5298065_145:0:1134:742_1920x0_80_0_0_7b533c79aafc1a0c88dbfcaeb54598bc.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ የሠራተኞቹን ቁጥር እስከ ጎርጎሮሳውያኑ 2029 በእጥፍ ለማሳደግ አቀደ
20:47 19.09.2026 (የተሻሻለ: 21:04 19.09.2026) የዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ የሠራተኞቹን ቁጥር እስከ ጎርጎሮሳውያኑ 2029 በእጥፍ ለማሳደግ አቀደ
የአፍሪካ ትልቁ የነዳጅ ማጣሪያ የምርት ማስፋፊያ ሥራውን ለመደገፍ እስከ እ.ኤ.አ 2029 ድረስ የሠራተኞቹን ቁጥር በእጥፍ ለማሳደግ ማቀዱን የዳንጎቴ ኢንዱስትሪ ምክትል ፕሬዝዳንት ዴቫኩማር ኤድዊንን ጠቅሰው የሀገሪቱ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።
“በማጣሪያው ውስጥ ያለው የሠራተኞች ቁጥር በውኃ ማጣሪያ ክፍል ካለው በስተቀር በተግባር እጥፍ ይሆናል። ምክንያቱም በዚያ ክፍል አስቀድሞ በቂ አቅም አለን” ብለዋል።
በአጭር ጊዜ ውስጥ በትራንስፖርት ዘርፍ ተጨማሪ ሠራተኞችን የመቅጠር ሁኔታ የሚፈጠረው የሀገር ውስጥ የነዳጅ ፍላጎት ካደገ ብቻ መሆኑን ኤድዊን ጨምረው አብራርተዋል።
በቅርቡ ማጣሪያው ለተጨማሪ ማስፋፊያ የሚሆን ወደ 1.6 ቢሊዮን ዶላር ገደማ ለማሰባሰብ ያለመ የመጀመሪያ ደረጃ የአክሲዮን ሽያጭ ይፋ ማድረጉ ይታወሳል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X