ሴቶች የሙዚቃ ኢንዱስትሪውን በአዲስ መልክ እየበየኑ ነው - ናይጄሪያዊ ራፐር

ሰብስክራይብ

ሴቶች የሙዚቃ ኢንዱስትሪውን በአዲስ መልክ እየበየኑ ነው - ናይጄሪያዊ ራፐር

ተስፈኛዋ የዘፈን ደራሲ እና አርቲስት ፊሚ፤ የዮሩባ ቋንቋ እና ባሕሌን በመጠቀም "በሥራዎቼ ማንነቴን ለማንፀባረቅ እሞክራለሁ" ስትል ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግራለች።

ሐይማኖታዊ እና ባሕላዊ እሴቶች ለሙዚቃዋ ቁልፍ እንደሆኑና ፋሽን እና የጥበብ ሥራዋን እንደቀረፁ አክላለች።

ሴቶች በአብዛኛው የወንዶች በሆነው ኢንዱስትሪ የሚያጋጥማቸውን ተግዳሮት አስመልክታ አስተያየት የሰጠችው ፊሚ፤ ሴቶች "በበለጠ እውነተኝነት፣ ስሜትን የመግለፅ ነፃነት እና ቀናነት" የሙዚቃ ዘርፉን እንደ አዲስ እየቀየሩ መሆኑን አፅንዖት ሰጥታለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0