የሩሲያ ጦር ሌሊቱን በዩክሬን የሚገኙ ወታደራዊ ዒላማዎችን መታ - የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር

© telegram sputnik_ethiopiaየሩሲያ ጦር ሌሊቱን በዩክሬን የሚገኙ ወታደራዊ ዒላማዎችን መታ - የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር
የሩሲያ ጦር ሌሊቱን በዩክሬን የሚገኙ ወታደራዊ ዒላማዎችን መታ - የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.09.2026
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ጦር ሌሊቱን በዩክሬን የሚገኙ ወታደራዊ ዒላማዎችን መታ - የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር

የተመቱት ዒላማዎች፦

◻ ለዩክሬን ጦር ከአውሮፓ የተላኩ ጭነቶች ተከማችተውበት የነበረ በኪየቭ ክልል የሚገኝ የኮፒሎቭ ሎጂስቲክስ ፓርክ ጉምሩክ ጣቢያ እና ሎጂስቲክስ ማዕከል፣

◻ ከሮማኒያ እና ከአይዝማይል ወደብ የጦር ጭነቶች የሚተላለፉበት በድኔስተር ወንዝ የሚገኝ የፖንቶን ድልድይ መሻገሪያ፣

◻ በቼርኖሞርስክ ወደብ የጦር ጭነቶችን ያደረሰ መርከብ፣

◻ ለዩክሬን ጦር ቁሳቁሶችን ወደ ኦዴሳ ወደብ ያደረሱ ሁለት የደረቅ ጭነት መርከቦች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0