https://amh.sputniknews.africa/20260919/5290509.html
የኢትዮጵያ 'ድጓ' የሰው ልጅ የጋራ ሀብት ሆኖ ሊመዘገብ የሚችልበት ዕድል አለ - አሉላ ፓንክረስት
የኢትዮጵያ 'ድጓ' የሰው ልጅ የጋራ ሀብት ሆኖ ሊመዘገብ የሚችልበት ዕድል አለ - አሉላ ፓንክረስት
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ 'ድጓ' የሰው ልጅ የጋራ ሀብት ሆኖ ሊመዘገብ የሚችልበት ዕድል አለ - አሉላ ፓንክረስት ድጓ በጣም ወሳኝ የኢትዮጵያ ትውፊት፣ ፍልስፍና፣ ዝማሬ እና አስተሳሰብ እንደሆነ የተናገሩት የኢትዮጵያ ቅርስ ባለደራ ማኅበር የቦርድ አባል ዶ/ር አሉላ... 19.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-19T09:05+0300
2026-09-19T09:05+0300
2026-09-19T09:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/13/5290356_0:186:848:663_1920x0_80_0_0_178bbc7455868f41e594c58fa453b3dc.jpg
የኢትዮጵያ 'ድጓ' የሰው ልጅ የጋራ ሀብት ሆኖ ሊመዘገብ የሚችልበት ዕድል አለ - አሉላ ፓንክረስት ድጓ በጣም ወሳኝ የኢትዮጵያ ትውፊት፣ ፍልስፍና፣ ዝማሬ እና አስተሳሰብ እንደሆነ የተናገሩት የኢትዮጵያ ቅርስ ባለደራ ማኅበር የቦርድ አባል ዶ/ር አሉላ ፓንክረስት፤ ድርሳናቶቹን በተሻለ ሁኔታ መረዳትና ማስተዋወቅ እንደሚገባ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል። "ድጓን ይበልጥ በተሻለ ሁኔታ መረዳት ለማብራራት እና ለማስተዋወቅ ያስችላል። የዩኔስኮ የዓለም ቅርስ ወይም የዩኔስኮ የዓለም ትውስታ ፕሮግራም አካል ሊሆን ይችላል።" ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኢትዮጵያ 'ድጓ' የሰው ልጅ የጋራ ሀብት ሆኖ ሊመዘገብ የሚችልበት ዕድል አለ - አሉላ ፓንክረስት
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ 'ድጓ' የሰው ልጅ የጋራ ሀብት ሆኖ ሊመዘገብ የሚችልበት ዕድል አለ - አሉላ ፓንክረስት
2026-09-19T09:05+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/13/5290356_0:106:848:742_1920x0_80_0_0_ea7d5a9b4dd9d9a43a1677b581a1ce6f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ 'ድጓ' የሰው ልጅ የጋራ ሀብት ሆኖ ሊመዘገብ የሚችልበት ዕድል አለ - አሉላ ፓንክረስት
09:05 19.09.2026 (የተሻሻለ: 09:14 19.09.2026) የኢትዮጵያ 'ድጓ' የሰው ልጅ የጋራ ሀብት ሆኖ ሊመዘገብ የሚችልበት ዕድል አለ - አሉላ ፓንክረስት
ድጓ በጣም ወሳኝ የኢትዮጵያ ትውፊት፣ ፍልስፍና፣ ዝማሬ እና አስተሳሰብ እንደሆነ የተናገሩት የኢትዮጵያ ቅርስ ባለደራ ማኅበር የቦርድ አባል ዶ/ር አሉላ ፓንክረስት፤ ድርሳናቶቹን በተሻለ ሁኔታ መረዳትና ማስተዋወቅ እንደሚገባ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
"ድጓን ይበልጥ በተሻለ ሁኔታ መረዳት ለማብራራት እና ለማስተዋወቅ ያስችላል። የዩኔስኮ የዓለም ቅርስ ወይም የዩኔስኮ የዓለም ትውስታ ፕሮግራም አካል ሊሆን ይችላል።"
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X