https://amh.sputniknews.africa/20260918/5411794.html
የኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል አብዮት፡ ከውሃ ሀብት ወደ ፀሐይ ብርሃን ምዕራፍ

Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የአፍሪካ ሃይትስ ፕሮግራም በክፍል አንድ አረንጓዴው የኢንዱስትሪ ዐቢዮትን መሠረት በማድረግ ንጹህ ኃይል የኢትዮጵያን የማምረቻ ዘርፍ ሊለውጥ ስለሚችልበት ሁኔታ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፊዚክስ ትምህርት ክፍል ተባባሪ ፕሮፌሰር ንዋይመድኅን... 18.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-18T12:08+0300
2026-09-18T12:08+0300
2026-09-30T12:09+0300
the african heights show
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1e/5411614_0:0:1226:690_1920x0_80_0_0_d642cd3c9682864b3c2131eb6000bccb.jpg
የኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል አብዮት፡ ከውሃ ሀብት ወደ ፀሐይ ብርሃን ምዕራፍ
Sputnik አፍሪካ
''ኢትዮጵያ ከፍተኛ የሆነ የታዳሽ ኃይል ኃብት አላት። ለምሳሌ የፀሃይ ኃይል በኢትዮጵያ በአንድ ሜትር ስኩዌር ከ5.5 - 5.8 ኪሎዋት በአንድ ቀን ውስጥ ኃይል አለ። — ለሃይድሮ ፓወር በቢሊዮን ዶላር ነው የምናወጣው። ወደ ፀሃይ ኃይል ብንለውጠው እጅግ ዝቅተኛ በሆነ ገንዘብ መስራት እንችላለን '' ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፊዚክስ ትምህርት ክፍል ተባባሪ ፕሮፌሰር ንዋይመድኅን አበራ (ዶ/ር) ከአፍሪካን ሃይትስ ፕሮግራም ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልፀዋል።
በዛሬው የአፍሪካ ሃይትስ ፕሮግራም በክፍል አንድ አረንጓዴው የኢንዱስትሪ ዐቢዮትን መሠረት በማድረግ ንጹህ ኃይል የኢትዮጵያን የማምረቻ ዘርፍ ሊለውጥ ስለሚችልበት ሁኔታ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፊዚክስ ትምህርት ክፍል ተባባሪ ፕሮፌሰር ንዋይመድኅን አበራ (ዶ/ር) ጋር ቆይታ ይኖረናል።
በኢትዮጵያና በአፍሪካ ዲጂታል አስተዳደርና ሽግግር በተመለከተ ከቴክኖሎጂ ዘርፍ ባለሙያው ብሩክ ከበደ ጋር ያደረገነው ቆይታ የፕሮግራሙ ሌላኛው አካል ነው።
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡
በዛሬው የአፍሪካ ሃይትስ ፕሮግራም በክፍል አንድ አረንጓዴው የኢንዱስትሪ ዐቢዮትን መሠረት በማድረግ ንጹህ ኃይል የኢትዮጵያን የማምረቻ ዘርፍ ሊለውጥ ስለሚችልበት ሁኔታ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፊዚክስ ትምህርት ክፍል ተባባሪ ፕሮፌሰር ንዋይመድኅን አበራ (ዶ/ር) ጋር ቆይታ ይኖረናል።በኢትዮጵያና በአፍሪካ ዲጂታል አስተዳደርና ሽግግር በተመለከተ ከቴክኖሎጂ ዘርፍ ባለሙያው ብሩክ ከበደ ጋር ያደረገነው ቆይታ የፕሮግራሙ ሌላኛው አካል ነው። ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg

ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1e/5411614_153:0:1073:690_1920x0_80_0_0_bed209c65ec7bc7b4f3ef55ba7087bb7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
የኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል አብዮት፡ ከውሃ ሀብት ወደ ፀሐይ ብርሃን ምዕራፍ
12:08 18.09.2026 (የተሻሻለ: 12:09 30.09.2026) ወሰንሰገድ አሰፋ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
ዐቢይ ሀብታሙ