https://amh.sputniknews.africa/20260918/5366628.html
የአፍሪካ የትምህርት ሥርዓት ዲኮሎናይዜሽን፡ አፍሪካ ለራሷ የወደፊት ዕጣ ፈንታ ምን ዓይነት ትምህርት ያስፈልጋታል?
የአፍሪካ የትምህርት ሥርዓት ዲኮሎናይዜሽን፡ አፍሪካ ለራሷ የወደፊት ዕጣ ፈንታ ምን ዓይነት ትምህርት ያስፈልጋታል?
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ የትምህርት ሥርዓት የአህጉሪቱን ታሪክ፣ ባህል፣ ቋንቋ እና ተወላጅ ዕውቀት በበቂ ሁኔታ ያንፀባርቃልን? ወይስ ዛሬም የቅኝ ግዛት ውርስ በምንማረው እና በምናስተምረው ዕውቀት ላይ ተፅዕኖ እያሳደረ ነው? 18.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-18T13:31+0300
2026-09-18T13:31+0300
2026-09-27T13:31+0300
continental drift
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/1b/5366470_1:0:2257:1269_1920x0_80_0_0_ab00a3abba111def09eda02856427834.png
የአፍሪካ የትምህርት ሥርዓት ዲኮሎናይዜሽን፡ አፍሪካ ለራሷ የወደፊት ዕጣ ፈንታ ምን ዓይነት ትምህርት ያስፈልጋታል?
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ የትምህርት ሥርዓት ዲኮሎናይዜሽን፡ አፍሪካ ለራሷ የወደፊት ዕጣ ፈንታ ምን ዓይነት ትምህርት ያስፈልጋታል?
የአፍሪካ የትምህርት ሥርዓት የአህጉሪቱን ታሪክ፣ ባህል፣ ቋንቋ እና ተወላጅ ዕውቀት በበቂ ሁኔታ ያንፀባርቃልን? ወይስ ዛሬም የቅኝ ግዛት ውርስ በምንማረው እና በምናስተምረው ዕውቀት ላይ ተፅዕኖ እያሳደረ ነው?በዛሬው የ"ኮንቲነንታል ድሪፍት" ዝግጅታችን፣ የአፍሪካ የትምህርት ሥርዓት ከቅኝ ግዛት ቅርስ ጋር ያለውን ግንኙነት፣ የተወላጅ ዕውቀት በሥርዓተ ትምህርት ውስጥ ያለውን ሚና፣ የአፍሪካ ቋንቋዎችን በትምህርት ማጠናከር የሚያስከትለውን ዕድል እና ትምህርት ከአፍሪካ የልማት ፍላጎቶች ጋር ማገናኘት ስለሚቻልበት መንገድ እንመለከታለን።በተጨማሪም፣ አፍሪካ ዓለም አቀፍ ዕውቀትና ሳይንስን ሳትከለክል የራሷን ታሪክ፣ ባህል፣ ቋንቋ እና የአካባቢ ዕውቀት እንዴት በትምህርት ሥርዓቷ ውስጥ ማዕከላዊ ቦታ ማስያዝ እንደምትችል እንዳለ እንወያያለን።ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/1b/5366470_283:0:1975:1269_1920x0_80_0_0_ac2c3dc35e35f2d4dd02d54dd9328be6.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
аудио
የአፍሪካ የትምህርት ሥርዓት ዲኮሎናይዜሽን፡ አፍሪካ ለራሷ የወደፊት ዕጣ ፈንታ ምን ዓይነት ትምህርት ያስፈልጋታል?
13:31 18.09.2026 (የተሻሻለ: 13:31 27.09.2026) የአፍሪካ የትምህርት ሥርዓት የአህጉሪቱን ታሪክ፣ ባህል፣ ቋንቋ እና ተወላጅ ዕውቀት በበቂ ሁኔታ ያንፀባርቃልን? ወይስ ዛሬም የቅኝ ግዛት ውርስ በምንማረው እና በምናስተምረው ዕውቀት ላይ ተፅዕኖ እያሳደረ ነው?
ዋናው የችግሩ ሥር መንስኤ ቅኝ ግዛት ነው። ዛሬም የአፍሪካ የትምህርት ሥርዓትና ሥርዓተ ትምህርት በቅኝ ግዛት ቅርስ ተፅዕኖ ሥር ይገኛል። የአፍሪካ ተወላጅ ዕውቀት በሥርዓተ ትምህርቱ ውስጥ በመደበኛነት አልተካተተም።”
— ዶ/ር እኩሌኔት ምስጋናው፣ የከፍተኛ ትምህርት ተባባሪ ፕሮፌሰር፣ አሰልጣኝና ተመራማሪ
በዛሬው የ"ኮንቲነንታል ድሪፍት" ዝግጅታችን፣ የአፍሪካ የትምህርት ሥርዓት ከቅኝ ግዛት ቅርስ ጋር ያለውን ግንኙነት፣ የተወላጅ ዕውቀት በሥርዓተ ትምህርት ውስጥ ያለውን ሚና፣ የአፍሪካ ቋንቋዎችን በትምህርት ማጠናከር የሚያስከትለውን ዕድል እና ትምህርት ከአፍሪካ የልማት ፍላጎቶች ጋር ማገናኘት ስለሚቻልበት መንገድ እንመለከታለን።በተጨማሪም፣ አፍሪካ ዓለም አቀፍ ዕውቀትና ሳይንስን ሳትከለክል የራሷን ታሪክ፣ ባህል፣ ቋንቋ እና የአካባቢ ዕውቀት እንዴት በትምህርት ሥርዓቷ ውስጥ ማዕከላዊ ቦታ ማስያዝ እንደምትችል እንዳለ እንወያያለን።
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ
Apple Podcasts –
Deezer –
Afripods –
Spotify –
Pocket Casts –
Podcast Addict –
CastBox