የሳኀል ጥምረት የመረጃ ተቆጣጣሪዎች በመረጃ ጦርነት መመከቻ ዘዴዎች ዙሪያ መከሩ

ሰብስክራይብ

የሳኀል ጥምረት የመረጃ ተቆጣጣሪዎች በመረጃ ጦርነት መመከቻ ዘዴዎች ዙሪያ መከሩ

🫂 የኒጀር መዲና ኒያሜ የሳኅል ጥምረት አባል ሀገራት የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ተቆጣጣሪዎች መድረክ የመስራች ጉባኤን አስተናግዳለች።

በኒጀር ብሔራዊ የኮሙኒኬሽን ኦብዘርቫቶሪ ቴክኒካል አማካሪ ኢብራሂም ማንዞ ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት አስተያየት፤ ተቆጣጣሪዎች “በኤኢኤስ ላይ እየተካሄደ ካለው አጠቃላይ የመረጃ ጦርነት” ጋር ተያይዞ ለሚነሱ ስጋቶች “ተገቢ፣ ፈጣን እና በቂ ምላሽ መስጠት አለባቸው” ብለዋል።

የቡርኪና ፋሶ የከፍተኛ ኮሙኒኬሽን ምክር ቤት አባል ቶንሲራ ሚሪያም ኮሪን ሳኑ በበኩላቸው፤ “ከመረጃ ስርጭት ባለፈ፤ ጋዜጠኞች እና የሶሻል ሜዲያ ተጠቃሚዎች የመረጃን ተፅዕኖ ግምት ውስጥ ማስገባት አለባቸው” ሲሉ አፅንዖት ሰጥተዋል።

ለተጨማሪ ዝርዝር ከላይ ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0