https://amh.sputniknews.africa/20260918/5289148.html
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለ9ኛ ተከታታይ ዓመት ‘የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ’ ተባለ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለ9ኛ ተከታታይ ዓመት ‘የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ’ ተባለ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለ9ኛ ተከታታይ ዓመት ‘የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ’ ተባለ ቀዳሚው የአፍሪካ አየር መንገድ በ2026ቱ የስካይትራክስ የዓለም አየር መንገዶች ሽልማት ክብሩን አስጠብቋል።የኢትዮጵያ አየር መንገድ ያገኛቸው ሽልማቶች፦▪ በአፍሪካ... 18.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-18T19:06+0300
2026-09-18T19:06+0300
2026-09-18T19:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/12/5288995_0:53:1280:773_1920x0_80_0_0_7e542f4308f048e65e13d839e7d12d1c.jpg
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለ9ኛ ተከታታይ ዓመት ‘የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ’ ተባለ ቀዳሚው የአፍሪካ አየር መንገድ በ2026ቱ የስካይትራክስ የዓለም አየር መንገዶች ሽልማት ክብሩን አስጠብቋል።የኢትዮጵያ አየር መንገድ ያገኛቸው ሽልማቶች፦▪ በአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ፣▪ በአፍሪካ ምርጥ የኢኮኖሚ ክላስ የበረራ መስተንግዶ (የምግብ አቅርቦት)፣▪ በአፍሪካ ምርጥ የቢዝነስ ክላስ። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/12/5288995_90:0:1190:825_1920x0_80_0_0_c3596813bc18d70a473984e143047224.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለ9ኛ ተከታታይ ዓመት ‘የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ’ ተባለ
19:06 18.09.2026 (የተሻሻለ: 19:14 18.09.2026) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለ9ኛ ተከታታይ ዓመት ‘የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ’ ተባለ
ቀዳሚው የአፍሪካ አየር መንገድ በ2026ቱ የስካይትራክስ የዓለም አየር መንገዶች ሽልማት ክብሩን አስጠብቋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ያገኛቸው ሽልማቶች፦
▪ በአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ፣
▪ በአፍሪካ ምርጥ የኢኮኖሚ ክላስ የበረራ መስተንግዶ (የምግብ አቅርቦት)፣
▪ በአፍሪካ ምርጥ የቢዝነስ ክላስ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X