https://amh.sputniknews.africa/20260918/5288904.html
የድሬዳዋ አስተዳደር ፍርድ ቤቶች ወረቀትን በማስቀረት ዲጂታላይዜሽንን ተቀላቀሉ
የድሬዳዋ አስተዳደር ፍርድ ቤቶች ወረቀትን በማስቀረት ዲጂታላይዜሽንን ተቀላቀሉ
Sputnik አፍሪካ
የድሬዳዋ አስተዳደር ፍርድ ቤቶች ወረቀትን በማስቀረት ዲጂታላይዜሽንን ተቀላቀሉ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ቴዎድሮስ ምህረት፤ የከተማ አስተዳደሩን የዲጂታል ፍርድ ቤት አሠራር ሐሙስ በይፋ አስጀምረዋል። አሠራሩ ተገልጋዮች ባሉበት ቦታ ሆነው... 18.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-18T18:28+0300
2026-09-18T18:28+0300
2026-09-18T18:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/12/5288751_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_a0e6ba9e05aedee0dce52491cbf0b313.jpg
የድሬዳዋ አስተዳደር ፍርድ ቤቶች ወረቀትን በማስቀረት ዲጂታላይዜሽንን ተቀላቀሉ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ቴዎድሮስ ምህረት፤ የከተማ አስተዳደሩን የዲጂታል ፍርድ ቤት አሠራር ሐሙስ በይፋ አስጀምረዋል። አሠራሩ ተገልጋዮች ባሉበት ቦታ ሆነው ጉዳያቸውን በቀላሉ እንዲከታተሉ በማስቻል የፍትሕ ስርዓቱን ተደራሽ፣ ግልፅ፣ ፈጣን እና ተጠያቂ ማድረጉን የፍርድ ቤቱ ፕሬዝዳንት አገልግሎቱን መርቀው ሲከፍቱ ተናግረዋል። የዘመናዊ ፍርድ ቤት ስርዓትን በሀገሪቱ ለማስፋፋት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠሉንም አመላክተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የድሬዳዋ አስተዳደር ፍርድ ቤቶች ወረቀትን በማስቀረት ዲጂታላይዜሽንን ተቀላቀሉ
Sputnik አፍሪካ
የድሬዳዋ አስተዳደር ፍርድ ቤቶች ወረቀትን በማስቀረት ዲጂታላይዜሽንን ተቀላቀሉ
2026-09-18T18:28+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/12/5288751_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_99ed3af0029600669161381d9a4c8f22.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የድሬዳዋ አስተዳደር ፍርድ ቤቶች ወረቀትን በማስቀረት ዲጂታላይዜሽንን ተቀላቀሉ
18:28 18.09.2026 (የተሻሻለ: 18:34 18.09.2026) የድሬዳዋ አስተዳደር ፍርድ ቤቶች ወረቀትን በማስቀረት ዲጂታላይዜሽንን ተቀላቀሉ
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ቴዎድሮስ ምህረት፤ የከተማ አስተዳደሩን የዲጂታል ፍርድ ቤት አሠራር ሐሙስ በይፋ አስጀምረዋል።
አሠራሩ ተገልጋዮች ባሉበት ቦታ ሆነው ጉዳያቸውን በቀላሉ እንዲከታተሉ በማስቻል የፍትሕ ስርዓቱን ተደራሽ፣ ግልፅ፣ ፈጣን እና ተጠያቂ ማድረጉን የፍርድ ቤቱ ፕሬዝዳንት አገልግሎቱን መርቀው ሲከፍቱ ተናግረዋል።
የዘመናዊ ፍርድ ቤት ስርዓትን በሀገሪቱ ለማስፋፋት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠሉንም አመላክተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X