የዛምቢያ የበቆሎ ክምችት በ3.1 ሚሊዮን ቶን ክብረ ወሰን ሰበረ

© telegram sputnik_ethiopiaየዛምቢያ የበቆሎ ክምችት በ3
የዛምቢያ የበቆሎ ክምችት በ3 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.09.2026
ሰብስክራይብ

የዛምቢያ የበቆሎ ክምችት በ3.1 ሚሊዮን ቶን ክብረ ወሰን ሰበረ

 

"ከሀገራዊ የምግብ ዋስትና አንፃር ከአስተማማኝ በላይ በሆነ ደረጃ ላይ እንገኛለን" ሲሉ የተጠባባቂ እህል ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ጁስቲን ቹውንካ መናገራቸውን መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

የእህል ክምችቱ የሚከተሉትን ያካትታል፦

ከግንቦት ወር ጀምሮ ከአርሶ አደሮች የተገዛ 1.7 ሚሊዮን ቶን ቦቆሎ፣

ከባለፈው ዓመት የተሸጋገረ 1.4 ሚሊዮን ቶን።

ቹውንካ ኤጀንሲው እነዚህን ስትራቴጂካዊ ክምችቶች በማስተዳደር ረገድ የሚጫወተውን ቁልፍ ሚና በማጉላት፤ በርሀብ ምክንያት የሚከሰት የሰው ህይወት ህልፈት እንደማይኖር ለዜጎች አረጋግጠዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0