https://amh.sputniknews.africa/20260918/5287784.html
ፈጠራ እኩልነትን ከሚያጸኑ መሣሪያዎች መካከል ወሳኙ ነው - ደቡብ አፍሪካዊ የፈጠራ ባለቤት
ፈጠራ እኩልነትን ከሚያጸኑ መሣሪያዎች መካከል ወሳኙ ነው - ደቡብ አፍሪካዊ የፈጠራ ባለቤት
Sputnik አፍሪካ
ፈጠራ እኩልነትን ከሚያጸኑ መሣሪያዎች መካከል ወሳኙ ነው - ደቡብ አፍሪካዊ የፈጠራ ባለቤት "የሰዎች ዝውውር እና ሌሎች ማኅበራዊ ችግሮችን መቀነስ የሚችል መፍትሔ ለመፍጠር ኃላፊነቱን ወስጄ እሠራለሁ" ስትል በ16 ዓመቷ ሴቶችን ከጥቃት ለመጠበቅ የሚረዳ... 18.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-18T17:00+0300
2026-09-18T17:00+0300
2026-09-18T17:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/12/5287631_0:1:852:480_1920x0_80_0_0_def6da715b0839fe13bfdb7f1f8d6432.jpg
ፈጠራ እኩልነትን ከሚያጸኑ መሣሪያዎች መካከል ወሳኙ ነው - ደቡብ አፍሪካዊ የፈጠራ ባለቤት "የሰዎች ዝውውር እና ሌሎች ማኅበራዊ ችግሮችን መቀነስ የሚችል መፍትሔ ለመፍጠር ኃላፊነቱን ወስጄ እሠራለሁ" ስትል በ16 ዓመቷ ሴቶችን ከጥቃት ለመጠበቅ የሚረዳ የአደጋ ጊዜ ጥሪ ቁልፍ ያላቸው የጆሮ ጌጦችን የሠራችው ቦህላሌ ምፋህሌሌ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግራለች። የፈጠራ ሥራው በደቡብ አፍሪካ ትልቁ የትምህርት ቤቶች የሳይንስ ኤግዚቢሽን "የኤስኮም ኤክስፖ" የነሐስ ሜዳሊያ አስገኝቶላታል። እውቅናውን "ትልቅ ማረጋገጫ ያገኘሁበት" ነበር ስትል ታስታውሰዋለች። ከሀገሪቷ ገጠራማ ስፍራ የመጣችውና የሀብት እንዲሁም የቴክኒክ ድጋፍ እጥረት የነበረባት ምፋህሌሌ፤ "ብዙ ነገር አልነበረኝም፤ ነገር ግን ማንንም ላለመጠበቅ ወሰንኩ" ስትል አብራርታለች። አሁን "ለመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች የማጠናከሪያ ትምህርት እየሰጠሁ ነው፤ ይህም ኅብረተሰቡን ለማገልገል የምሞክርበት የእራሴ መንገድ ነው" ብላለች። ይህ የፈጠራ ሥራ በተለይም በደቡብ አፍሪካ ሴቶችን ኢላማ አድርጎ እየተፈጸመ ባለው ተከታታይ ግድያ ወቅት ጠቀሜታው ከፍተኛ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ፈጠራ እኩልነትን ከሚያጸኑ መሣሪያዎች መካከል ወሳኙ ነው - ደቡብ አፍሪካዊ የፈጠራ ባለቤት
Sputnik አፍሪካ
ፈጠራ እኩልነትን ከሚያጸኑ መሣሪያዎች መካከል ወሳኙ ነው - ደቡብ አፍሪካዊ የፈጠራ ባለቤት
2026-09-18T17:00+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/12/5287631_106:0:746:480_1920x0_80_0_0_f08ffd869cc2c0bdb83a968d6d31fa9a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፈጠራ እኩልነትን ከሚያጸኑ መሣሪያዎች መካከል ወሳኙ ነው - ደቡብ አፍሪካዊ የፈጠራ ባለቤት
17:00 18.09.2026 (የተሻሻለ: 17:04 18.09.2026) ፈጠራ እኩልነትን ከሚያጸኑ መሣሪያዎች መካከል ወሳኙ ነው - ደቡብ አፍሪካዊ የፈጠራ ባለቤት
"የሰዎች ዝውውር እና ሌሎች ማኅበራዊ ችግሮችን መቀነስ የሚችል መፍትሔ ለመፍጠር ኃላፊነቱን ወስጄ እሠራለሁ" ስትል በ16 ዓመቷ ሴቶችን ከጥቃት ለመጠበቅ የሚረዳ የአደጋ ጊዜ ጥሪ ቁልፍ ያላቸው የጆሮ ጌጦችን የሠራችው ቦህላሌ ምፋህሌሌ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግራለች።
የፈጠራ ሥራው በደቡብ አፍሪካ ትልቁ የትምህርት ቤቶች የሳይንስ ኤግዚቢሽን "የኤስኮም ኤክስፖ" የነሐስ ሜዳሊያ አስገኝቶላታል። እውቅናውን "ትልቅ ማረጋገጫ ያገኘሁበት" ነበር ስትል ታስታውሰዋለች።
ከሀገሪቷ ገጠራማ ስፍራ የመጣችውና የሀብት እንዲሁም የቴክኒክ ድጋፍ እጥረት የነበረባት ምፋህሌሌ፤ "ብዙ ነገር አልነበረኝም፤ ነገር ግን ማንንም ላለመጠበቅ ወሰንኩ" ስትል አብራርታለች።
አሁን "ለመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች የማጠናከሪያ ትምህርት እየሰጠሁ ነው፤ ይህም ኅብረተሰቡን ለማገልገል የምሞክርበት የእራሴ መንገድ ነው" ብላለች።
ይህ የፈጠራ ሥራ በተለይም በደቡብ አፍሪካ ሴቶችን ኢላማ አድርጎ እየተፈጸመ ባለው ተከታታይ ግድያ ወቅት ጠቀሜታው ከፍተኛ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X