https://amh.sputniknews.africa/20260918/5286231.html
ሳይንቲስቶች ከ100 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ አዲስ የዱር ድመት ዝርያ አገኙ
ሳይንቲስቶች ከ100 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ አዲስ የዱር ድመት ዝርያ አገኙ
Sputnik አፍሪካ
#viral | ሳይንቲስቶች ከ100 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ አዲስ የዱር ድመት ዝርያ አገኙለአዲሱ ዝርያ ሊኦፓርደስ ቲልካዮ የሚል ሳይንሳዊ ስም ሰጥተዋል።ዝርያው የአንዲስ ተራሮች እና የአማዞን ደንን በሚያገናኘው በቦሊቪያ ዩንጋስ ክልል ደኖች ውስጥ... 18.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-18T14:49+0300
2026-09-18T14:49+0300
2026-09-18T15:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/12/5286527_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_e3a2bc2c221cc9a51cbce8596925b123.jpg
#viral | ሳይንቲስቶች ከ100 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ አዲስ የዱር ድመት ዝርያ አገኙለአዲሱ ዝርያ ሊኦፓርደስ ቲልካዮ የሚል ሳይንሳዊ ስም ሰጥተዋል።ዝርያው የአንዲስ ተራሮች እና የአማዞን ደንን በሚያገናኘው በቦሊቪያ ዩንጋስ ክልል ደኖች ውስጥ ይኖራል። ከመደበኛ የቤት ድመት ያነሰ መጠን ያለው ሲሆን በነጥብጣባ የቆዳ ቀለሙ እና በክብ ጆሮዎቹ ይለያል።ይህ አዲስ ዝርያ እ.ኤ.አ በ2016 ቢገኝም በመጀመሪያ ቀደም ሲል የሚታወቀው ሊኦፓርደስ ቲግሪነስ "ጃጉዋር ካት" ዝርያ ጋር ተመድቦ ነበር። ነገር ግን በዘረመል ምርመራ ራሱን የቻለ አዲስ ዝርያ መሆኑ ተረጋግጧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሳይንቲስቶች ከ100 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ አዲስ የዱር ድመት ዝርያ አገኙ
Sputnik አፍሪካ
ሳይንቲስቶች ከ100 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ አዲስ የዱር ድመት ዝርያ አገኙ
2026-09-18T14:49+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/12/5286527_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_945e90868b8989c90571b059503db33a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሳይንቲስቶች ከ100 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ አዲስ የዱር ድመት ዝርያ አገኙ
14:49 18.09.2026 (የተሻሻለ: 15:24 18.09.2026) #viral | ሳይንቲስቶች ከ100 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ አዲስ የዱር ድመት ዝርያ አገኙ
ለአዲሱ ዝርያ ሊኦፓርደስ ቲልካዮ የሚል ሳይንሳዊ ስም ሰጥተዋል።
ዝርያው የአንዲስ ተራሮች እና የአማዞን ደንን በሚያገናኘው በቦሊቪያ ዩንጋስ ክልል ደኖች ውስጥ ይኖራል። ከመደበኛ የቤት ድመት ያነሰ መጠን ያለው ሲሆን በነጥብጣባ የቆዳ ቀለሙ እና በክብ ጆሮዎቹ ይለያል።
ይህ አዲስ ዝርያ እ.ኤ.አ በ2016 ቢገኝም በመጀመሪያ ቀደም ሲል የሚታወቀው ሊኦፓርደስ ቲግሪነስ "ጃጉዋር ካት" ዝርያ ጋር ተመድቦ ነበር። ነገር ግን በዘረመል ምርመራ ራሱን የቻለ አዲስ ዝርያ መሆኑ ተረጋግጧል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X