ኒያሜ "በዓለም አቀፍ መድረክ ለውጥ ማምጣት" እንደምትችል አሳይታለች - ባለሙያ

ሰብስክራይብ

ኒያሜ "በዓለም አቀፍ መድረክ ለውጥ ማምጣት" እንደምትችል አሳይታለች - ባለሙያ

ሀገሪቱ ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ በኢራን የኒውክሌር መዝገብ ላይ ባደረገው የድምፅ አሰጣጥ እንደ ሩሲያና ቻይና ሁሉ የተቃውሞ ድምፅ በመስጠት፤ 'ነጻ አቋሟን አሳይታለች' ሲሉ የኒጀር የዜጎች አካዳሚ ፕሬዝዳንት ኡማሩ አዳሙ ገልጸዋል።

ኒጀር ልክ እንደ ኢራን የእስላማዊ ትብብር ድርጅት አባል መሆኗን በማስታወስ፤ "በኢራን የኒውክሌር ጉዳይ አቋም መውሰድ" ትችላለች ሲሉምለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

ℹ የዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ የአስተዳዳሪዎች ቦርድ ጷግሜ 4 የኢራን የኒውክሌር መዝገብ ወደ ተመድ የፀጥታው ምክር ቤት እንዲመራ ድምፅ ሰጥቷል። የውሳኔ ሃሳቡ የቀረበው ቴህራን የኒውክሌር መሣሪያ ቁጥጥር ግዴታዋን ጥሳለች ባሉት አሜሪካ፣ ዩናይትድ ኪንግደም፣ ፈረንሳይ እና ጀርመን ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0