"እዚህ ሁላችንም እኩል ነን" - ደቡብ አፍሪካዊ ተሳታፊ ስለ ሩሲያ የዓለም ወጣቶች ፌስቲቫል ተሞክሮው

ሰብስክራይብ

"እዚህ ሁላችንም እኩል ነን" - ደቡብ አፍሪካዊ ተሳታፊ ስለ ሩሲያ የዓለም ወጣቶች ፌስቲቫል ተሞክሮው

​እውነተኛ ግንኙነት የሚፈጠረው በስክሪን ሳይሆን "ሰው ከሰው" ነበር ሲል አንዲሌ ሙንያይ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል።

​"አንድ ሰው ባሕሌን፣ ቋንቋዬን እና ሀገሬን እንዲረዳ በማገዝ ለውጥ ማምጣት ችያለሁ፤ እኔም በተራዬ ስለ እነሱ ተምሬያለሁ።"

​ የፌስቲቫሉ ቦታ እስያና አውሮፓን የሚያስተሳስር መሆኑ ተምሳሌታዊ እነደነበር ገልጾ፤ ይህም መድረኩን "የአንድነት አደርጎታል" ሲል አክሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0