ኔቶ የጂኦፖለቲካዊ ተፅዕኖ መፍጠሪያና ማስፋፊያ ወደ መሆን አዘንብሏል - ኢትዮጵያዊ ምሁር

ሰብስክራይብ

ኔቶ የጂኦፖለቲካዊ ተፅዕኖ መፍጠሪያና ማስፋፊያ ወደ መሆን አዘንብሏል - ኢትዮጵያዊ ምሁር

ወታደራዊ ኅብረቱ አቅጣጫውን ስቶ በተስፋፊነቱ አሁን የዓለም ስጋት እየሆነ መምጣቱን በኮተቤ ዩኒቨርሲቲ የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ዲፕሎማሲ ተመራማሪ እንዳለ ንጉሤ ከስፑትኒክ አፍሪካ ድራም ኦፍ ቼንጅስ ፖድካስት ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልጸዋል።

ባለሙያው ስለኔቶ ስጋት የሰጡትን አስተያየት ከቪዲዮው ያገኛሉ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0