https://amh.sputniknews.africa/20260917/5410812.html
የኢነርጂው ዘርፍ መጻኢ ዕድል፡- የመንግሥትና የግል ባለድርሻዎች ስትራቴጂያዊ አጋርነት
የኢነርጂው ዘርፍ መጻኢ ዕድል፡- የመንግሥትና የግል ባለድርሻዎች ስትራቴጂያዊ አጋርነት
Sputnik አፍሪካ
ሁለት ጉዳዮች በሚዳሰሱበት የዛሬው የአፍሪካን ሃይትስ ፕሮግራም በክፍል አንድ የመንግስና የግል ዘርፉ የንጹህ ኃይል ልማትን ለማስፋፋት ያለውን ፋይዳ እንዳስሳለን። የታዳሽ ሃይል ዘርፍ አማካሪ ቤካ መገርሳ ዕይታቸውን ያጋሩናል። በክፍል ሁለት ዕዳ እንደ... 17.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-17T10:59+0300
2026-09-17T10:59+0300
2026-09-30T10:59+0300
the african heights show
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1e/5410598_0:0:1226:690_1920x0_80_0_0_1820e08e1279dbb29cef964f7669560e.jpg
የኢነርጂው ዘርፍ መጻኢ ዕድል፡- የመንግሥትና የግል ባለድርሻዎች ስትራቴጂያዊ አጋርነት
Sputnik አፍሪካ
''የአመራርነት ቦታ ላይ ሁለት መነሳሳቶች አሉ፣ ውስጣዊ እና ውጫዊ የምንላቸው ናቸው። በዚህ መሠረት ውስጣዊው መነሳሳት ፈጠራ ሲሆን ውጫዊው ደግሞ ፋይናንስ ነው — በኢትዮጵያ በዘርፉ ሁሉም አካላት እስካሉ ድረስ የንፁህ ኃይል አቅምን በትብብር ለማሳደግ ለመንግስት ቀላል ይሆናል'' ሲሉ የታዳሽ ሃይል ዘርፍ አማካሪ ቤካ መገርሳ ለስፑትኒክ አፍረካ ተናግረዋል።''
ሁለት ጉዳዮች በሚዳሰሱበት የዛሬው የአፍሪካን ሃይትስ ፕሮግራም በክፍል አንድ የመንግስና የግል ዘርፉ የንጹህ ኃይል ልማትን ለማስፋፋት ያለውን ፋይዳ እንዳስሳለን።
የታዳሽ ሃይል ዘርፍ አማካሪ ቤካ መገርሳ ዕይታቸውን ያጋሩናል። በክፍል ሁለት ዕዳ እንደ መሣሪያ በሚል የአፍሪካ የፋይናንስ ጥገኝነትን እና ሁነኛ መፍትሔዎቹን እንቃኛለን።
የደቡብ አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ መምህር እና 'ዲቨሎፒንግ አፍሪካ ኔው ሆራይዘንስ ዊዝ አፍሮሴንትሪሲቲ' መጽሐፍ ደራሲ ሌሄሳ ሞሎይ(ዶ/ር) ደግሞ ሀሳባቸውን ያካፍሉናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ይከታተሉ፡
ሁለት ጉዳዮች በሚዳሰሱበት የዛሬው የአፍሪካን ሃይትስ ፕሮግራም በክፍል አንድ የመንግስና የግል ዘርፉ የንጹህ ኃይል ልማትን ለማስፋፋት ያለውን ፋይዳ እንዳስሳለን። የታዳሽ ሃይል ዘርፍ አማካሪ ቤካ መገርሳ ዕይታቸውን ያጋሩናል። በክፍል ሁለት ዕዳ እንደ መሣሪያ በሚል የአፍሪካ የፋይናንስ ጥገኝነትን እና ሁነኛ መፍትሔዎቹን እንቃኛለን። የደቡብ አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ መምህር እና 'ዲቨሎፒንግ አፍሪካ ኔው ሆራይዘንስ ዊዝ አፍሮሴንትሪሲቲ' መጽሐፍ ደራሲ ሌሄሳ ሞሎይ(ዶ/ር) ደግሞ ሀሳባቸውን ያካፍሉናል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራሙን ይከታተሉ፡
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1e/5410598_153:0:1073:690_1920x0_80_0_0_c906b363fa6967d85a315e9e952da651.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
የኢነርጂው ዘርፍ መጻኢ ዕድል፡- የመንግሥትና የግል ባለድርሻዎች ስትራቴጂያዊ አጋርነት
10:59 17.09.2026 (የተሻሻለ: 10:59 30.09.2026) ወሰንሰገድ አሰፋ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''የአመራርነት ቦታ ላይ ሁለት መነሳሳቶች አሉ፣ ውስጣዊ እና ውጫዊ የምንላቸው ናቸው። በዚህ መሠረት ውስጣዊው መነሳሳት ፈጠራ ሲሆን ውጫዊው ደግሞ ፋይናንስ ነው — በኢትዮጵያ በዘርፉ ሁሉም አካላት እስካሉ ድረስ የንፁህ ኃይል አቅምን በትብብር ለማሳደግ ለመንግስት ቀላል ይሆናል'' ሲሉ የታዳሽ ሃይል ዘርፍ አማካሪ ቤካ መገርሳ ለስፑትኒክ አፍረካ ተናግረዋል።''
ሁለት ጉዳዮች በሚዳሰሱበት የዛሬው የአፍሪካን ሃይትስ ፕሮግራም በክፍል አንድ የመንግስና የግል ዘርፉ የንጹህ ኃይል ልማትን ለማስፋፋት ያለውን ፋይዳ እንዳስሳለን። የታዳሽ ሃይል ዘርፍ አማካሪ ቤካ መገርሳ ዕይታቸውን ያጋሩናል። በክፍል ሁለት ዕዳ እንደ መሣሪያ በሚል የአፍሪካ የፋይናንስ ጥገኝነትን እና ሁነኛ መፍትሔዎቹን እንቃኛለን። የደቡብ አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ መምህር እና 'ዲቨሎፒንግ አፍሪካ ኔው ሆራይዘንስ ዊዝ አፍሮሴንትሪሲቲ' መጽሐፍ ደራሲ ሌሄሳ ሞሎይ(ዶ/ር) ደግሞ ሀሳባቸውን ያካፍሉናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራሙን ይከታተሉ፡