https://amh.sputniknews.africa/20260917/5280155.html
ሊባኖስ በ2020 በቁጥጥር ስር ያዋለቻቸውን 37 የፈርኦን ዘመን ቅርሶች ለግብፅ አስረከበች
ሊባኖስ በ2020 በቁጥጥር ስር ያዋለቻቸውን 37 የፈርኦን ዘመን ቅርሶች ለግብፅ አስረከበች
Sputnik አፍሪካ
ሊባኖስ በ2020 በቁጥጥር ስር ያዋለቻቸውን 37 የፈርኦን ዘመን ቅርሶች ለግብፅ አስረከበች ከግብፅ በሕገ-ወጥ መንገድ ወጥተው በቤሩት ወደብ በቁጥጥር ስር ለዋሉት ቅርሶች፤ የሊባኖስ የባሕል ሚኒስትር ጊሳን ሳላመህ እና የግብፅ አምባሳደር አላህ ሙሳ... 17.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-17T19:37+0300
2026-09-17T19:37+0300
2026-09-17T19:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/11/5280002_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_c78ba8b133ccbb0bf106f39c6956c77d.jpg
ሊባኖስ በ2020 በቁጥጥር ስር ያዋለቻቸውን 37 የፈርኦን ዘመን ቅርሶች ለግብፅ አስረከበች ከግብፅ በሕገ-ወጥ መንገድ ወጥተው በቤሩት ወደብ በቁጥጥር ስር ለዋሉት ቅርሶች፤ የሊባኖስ የባሕል ሚኒስትር ጊሳን ሳላመህ እና የግብፅ አምባሳደር አላህ ሙሳ በተገኙበት በቤሩት ብሔራዊ ሙዚየም በተካሄደ ሥነ-ሥርዓት ርክክብ መደረጉን የመገናኛ ብዙኃን ዘገባዎች አመልክተዋል። ቅርሶቹ የሚከተሉትን ያካትታሉ፡- ሁለት የተቀቡ የእንጨት የሬሳ ሣጥኖች፣ የፊት ጭንብሎች እና የእንጨት ምስሎች፣ የኮፕቲክ ጨርቃጨርቆች፣ ከብርጭቆ ድብልቅ የተሠሩ የአንገት ክታቦች፣ መካከለኛ መጠን ያላቸው ሐውልቶች። እንደ ሚኒስትር ሳላመህ ገለጻ፤ ቅርሶቹን የመመለስ ሂደት የተከናወነው የባሕላዊ ንብረቶችን ሕገ-ወጥ ዝውውር ለመግታት እ.ኤ.አ 1970 በወጣው ዓለም አቀፍ ስምምነት መሠረት ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሊባኖስ በ2020 በቁጥጥር ስር ያዋለቻቸውን 37 የፈርኦን ዘመን ቅርሶች ለግብፅ አስረከበች
Sputnik አፍሪካ
ሊባኖስ በ2020 በቁጥጥር ስር ያዋለቻቸውን 37 የፈርኦን ዘመን ቅርሶች ለግብፅ አስረከበች
2026-09-17T19:37+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/11/5280002_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_8ae973be5bb674316275a5bbe863e35c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሊባኖስ በ2020 በቁጥጥር ስር ያዋለቻቸውን 37 የፈርኦን ዘመን ቅርሶች ለግብፅ አስረከበች
19:37 17.09.2026 (የተሻሻለ: 19:44 17.09.2026) ሊባኖስ በ2020 በቁጥጥር ስር ያዋለቻቸውን 37 የፈርኦን ዘመን ቅርሶች ለግብፅ አስረከበች
ከግብፅ በሕገ-ወጥ መንገድ ወጥተው በቤሩት ወደብ በቁጥጥር ስር ለዋሉት ቅርሶች፤ የሊባኖስ የባሕል ሚኒስትር ጊሳን ሳላመህ እና የግብፅ አምባሳደር አላህ ሙሳ በተገኙበት በቤሩት ብሔራዊ ሙዚየም በተካሄደ ሥነ-ሥርዓት ርክክብ መደረጉን የመገናኛ ብዙኃን ዘገባዎች አመልክተዋል።
ቅርሶቹ የሚከተሉትን ያካትታሉ፡-
ሁለት የተቀቡ የእንጨት የሬሳ ሣጥኖች፣
የፊት ጭንብሎች እና የእንጨት ምስሎች፣
የኮፕቲክ ጨርቃጨርቆች፣
ከብርጭቆ ድብልቅ የተሠሩ የአንገት ክታቦች፣
መካከለኛ መጠን ያላቸው ሐውልቶች።
እንደ ሚኒስትር ሳላመህ ገለጻ፤ ቅርሶቹን የመመለስ ሂደት የተከናወነው የባሕላዊ ንብረቶችን ሕገ-ወጥ ዝውውር ለመግታት እ.ኤ.አ 1970 በወጣው ዓለም አቀፍ ስምምነት መሠረት ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X