ባለፉት 8 ዓመታት በአረንጓዴ ዐሻራ መርኃ-ግብር ከ38 ሚሊዮን ሄክታር በላይ የተጎሳቆለ መሬት ማገገሙ ተገለጸ

© telegram sputnik_ethiopiaባለፉት 8 ዓመታት በአረንጓዴ ዐሻራ መርኃ-ግብር ከ38 ሚሊዮን ሄክታር በላይ የተጎሳቆለ መሬት ማገገሙ ተገለጸ
ባለፉት 8 ዓመታት በአረንጓዴ ዐሻራ መርኃ-ግብር ከ38 ሚሊዮን ሄክታር በላይ የተጎሳቆለ መሬት ማገገሙ ተገለጸ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.09.2026
ሰብስክራይብ

ባለፉት 8 ዓመታት በአረንጓዴ ዐሻራ መርኃ-ግብር ከ38 ሚሊዮን ሄክታር በላይ የተጎሳቆለ መሬት ማገገሙ ተገለጸ

ከዚህ ቀደም በሀገሪቱ ደጋማ አካባቢዎች 54 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ተጎሳቅሎ ለድርቅ፣ ለጎርፍና ለምርታማነት መቀነስ ምክንያት ሆኖ መቆየቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታውሷል።

አረንጓዴ አሻራን ተከትሎ የተገኙ ዋና ዋና ውጤቶች፦

የደን ሽፋን፡ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር ከተጀመረ ወዲህ ከ17.2% ወደ 23.6% አድጓል።

የአፈር መሸርሸር መቀነስ፡ በገላጣ መሬት በሄክታር በዓመት ከ30 ቶን ወደ 9 ቶን፣ በእርሻ መሬት ደግሞ ከ130 ቶን ወደ 54 ቶን ዝቅ ብሏል።

እንቅስቃሴው የአፈር እርጥበትና ለምነት እንዲጠበቅ በማድረግ ለግብርና ምርታማነት ከፍተኛ እገዛ አድርጓል ሲሉ የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን ዘግቧል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0