https://amh.sputniknews.africa/20260917/5274223.html
የዚምቧቤ ፕሬዚዳንት ፑቲንን 'ወንድሜ'፤ ሩሲያን ደግሞ 'ወዳጅ' ሲሉ ገለፁ
የዚምቧቤ ፕሬዚዳንት ፑቲንን 'ወንድሜ'፤ ሩሲያን ደግሞ 'ወዳጅ' ሲሉ ገለፁ
Sputnik አፍሪካ
የዚምቧቤ ፕሬዚዳንት ፑቲንን 'ወንድሜ'፤ ሩሲያን ደግሞ 'ወዳጅ' ሲሉ ገለፁ ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ፤ "ሩሲያውያን በጣም ይደግፉናል፤ ፕሬዚዳንት ፑቲንም ለእኔ እንደ ወንድሜ ናቸው" ማለታቸውን የዚምቧቤ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት... 17.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-17T11:04+0300
2026-09-17T11:04+0300
2026-09-17T11:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/11/5274070_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_024192c18968c3393feb6bb12d92bad4.jpg
የዚምቧቤ ፕሬዚዳንት ፑቲንን 'ወንድሜ'፤ ሩሲያን ደግሞ 'ወዳጅ' ሲሉ ገለፁ ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ፤ "ሩሲያውያን በጣም ይደግፉናል፤ ፕሬዚዳንት ፑቲንም ለእኔ እንደ ወንድሜ ናቸው" ማለታቸውን የዚምቧቤ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ምክትል ሚኒስትር አንጄሊን ጋታ በሀራሬ በተካሄደው የሩሲያ ቋንቋ እና ባሕል ፌስቲቫል መክፈቻ ላይ ገልፀዋል። ፌስቲቫሉ የወዳጅነት፣ የትምህርት እና ወጣቶች በሀገራት መካከል የጋራ መግባባት ድልድይ የመገንባት አቅማቸውን የሚዘክር እንደሆነም አጉልተዋል። ℹ ለአራት ቀናት የሚቆየው ይህ ፌስቲቫል፤ በሩሲያ ትምህርት ሚኒስቴር እና በዚምቧቤ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ሚኒስቴር በጋራ የተዘጋጀ ሲሆን የምግብ አዘገጃጀት ልዩ ትምህርት፣ የሩሲያ ባሕላዊ ጨዋታዎችን እና ባሕላዊ እደ-ጥበብን የሚያስተዋውቅ የፈጠራ ወርክሾፕን ያካተተ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/11/5274070_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_b0d1be4b27d52bdd55a375790e7a52a6.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የዚምቧቤ ፕሬዚዳንት ፑቲንን 'ወንድሜ'፤ ሩሲያን ደግሞ 'ወዳጅ' ሲሉ ገለፁ
11:04 17.09.2026 (የተሻሻለ: 11:14 17.09.2026) የዚምቧቤ ፕሬዚዳንት ፑቲንን 'ወንድሜ'፤ ሩሲያን ደግሞ 'ወዳጅ' ሲሉ ገለፁ
ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ፤ "ሩሲያውያን በጣም ይደግፉናል፤ ፕሬዚዳንት ፑቲንም ለእኔ እንደ ወንድሜ ናቸው" ማለታቸውን የዚምቧቤ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ምክትል ሚኒስትር አንጄሊን ጋታ በሀራሬ በተካሄደው የሩሲያ ቋንቋ እና ባሕል ፌስቲቫል መክፈቻ ላይ ገልፀዋል።
ፌስቲቫሉ የወዳጅነት፣ የትምህርት እና ወጣቶች በሀገራት መካከል የጋራ መግባባት ድልድይ የመገንባት አቅማቸውን የሚዘክር እንደሆነም አጉልተዋል።
ℹ ለአራት ቀናት የሚቆየው ይህ ፌስቲቫል፤ በሩሲያ ትምህርት ሚኒስቴር እና በዚምቧቤ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ሚኒስቴር በጋራ የተዘጋጀ ሲሆን የምግብ አዘገጃጀት ልዩ ትምህርት፣ የሩሲያ ባሕላዊ ጨዋታዎችን እና ባሕላዊ እደ-ጥበብን የሚያስተዋውቅ የፈጠራ ወርክሾፕን ያካተተ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X